50 COMMENTS

  1. አየ አቡሽ ማይክ ተመከኝ ግን ያች መሰረትን እራቃት ከብሌን ልትለይህ ነው

  2. እኔ ምለው ዘመኑ ምን ላይ አደረሰን ጓደኝነት እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ የሆነች አስጠሊታ

  3. እንዴ ማይክ የገጠሪቱ ኢትዮጵያ ውንዶችም ሆኑ ሴቱ ሰውነቱ ግዙፍ የሆነን ሰው አይፈሩም ተረጋጋ እሽ ሴቶቹ ከወጡ መውጫ ነው የሚያሳጡህ እሽ::

  4. ይቺ መሰረት ተብዬዋ ግን የአይስኩል ተማሬ ነው የምትመስለው አትመቸኝም

  5. ወይኔ የጋሼ በዛብህ መከራ ኣላልቅ ኣለ መጨረሽውን እንዲታምር ተስፋ ኣደርጋለሁ ማይክ ድግሞ መዳባደብ ኣምሮብሃል።

  6. አይ ዝምብዬ ነው የጓጓኋሁት ይደብራል ከግዲህ በኊላ አላያችሁም

  7. ወይ መክብብ እናእትና የዶክተር ሰገራ ምርማራ አምጡ ብላችሁ ሺማጊሌው ባስ ውስጥ እየሄዱ እያለ ከጃኬታቸው ውስጥ ብር ነው ብሎ እደሰረቀ እናተ ደሞ ባዶ ቦርሳ ሰረቃቹሁ

Comments are closed.