Home Video TV Drama Welafen Drama: Season 5 Part 68 Video TV Drama Welafen Welafen Drama: Season 5 Part 68 By Selam Birsh - November 8, 2018 50 Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Senselet Senselet Drama S04 EP 94 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 94 Part 1 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 258 Min Letazez Min Litazez? – Part 36 Senselet Senselet Drama S04 EP 92 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 92 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E184 – Part 184 Min Letazez Min Litazez? – Part 35 Senselet Senselet Drama S04 EP 91 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 91 Part 1 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 257 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 256 Senselet Senselet Drama S04 EP 90 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 90 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E182 – Part 182 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 255 Senselet Senselet Drama S04 EP 89 Part 2 Senselet Senselet Drama S04 EP 89 Part 1 Mogachoch Mogachoch EBS Latest Series Drama – S07E181 – Part 181 Betoch Betoch – Comedy Ethiopian Series Drama Episode 254 50 COMMENTS ቡሌን እንዳትሞት Reply ወላፈኖች ምነው ደም በዛበት ብሌን ከሞተች ሁለተኛ አላይም ኤጭ ምንድነው Reply ውዶች እኻን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ Reply እናመሰግናለን Reply ስለ ኣስመራ ሜሄድ ብቻ ነው ይኣምራቹ ግን ክኣስመራ ሞኖር የጨነቀው ወጣች ስንት ብየ ጎደናው ውስጥ የ ምኖር ያሎው ስደተኛው ስለ እነስዎች ስታውሩ ደስ ይላል ነበር ። Reply ምስኪን ታሜ ክፉ አፍቃሪ የአንተ እልህ ትርጉም የለውም አንዳድ እልህ ለክብር ነው ወይም ደሞ የአጣኸውን ለማስመለስ ነው የአንተ እልህ ግን ዳርም የለውም ግብም የለውም እፍ ወደድኩት 👍 Reply ወይኔብሌን እፍ ሞትበዛ ወላፈን ምዲነዉ ሊያበቃነዉማለትነዉ ወይየኔማር ቤዛ ብሌን ሣምራ ታከነባሎቻቸዉበዛብህ ዉሥጤነበሩ Reply wyi bilen mmot yelebati yemir ayinefam Reply ስንት ይምሞት ኡሪኩስ እያለ ምስኪኗ ቢሌን ትሙት ውይ ድራሲ በጣም ነው ያዝንኩት በኡነት Reply ዉይ ብሌን Reply የእውነት ብሌን ከሞተች በጣም ነው የሚስጠላው እፍፍፍ ደስታችውን ሳያጣጥሙ አይደብራችሁም እዴይ እፍፍፍፍ ማክዬ እደኔ በናት ሞት ሲሰቃይ ቁይቱ በቅጡ ሳይፅናና ሀዘን ውይይ ደራሲው በናትህ ብሌን እዳትሞት ¡¡ Reply Bilen kemotechi betam yasetelal abo Reply ብሌን መሞት የለባትም Reply ሰላም።አሊኩም።ወራህመቱላሂ።ወበረካትሁ።ድድ።የኢስላም።ልጆች።እድሁም።ያገሬ።ልጆች። Reply ዌል ወላፈኖች ። "በበጎ ነገር አሳልፈዋለኁ” ሲል ዛሬን ይውላል፡፡ ማታ ላይ ሲመሽ “ለካ ይቻላል፡፡ ለካስ እኔ ከበረታኁ እግዚአብሔር ያስችለኛል” የሚለውን በኅሊናው ያሳምናል፡፡ ነገሮችን የመተው ልምምድ በተግባር ማሳየት ማለት ይኸው ነው፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ በአጭር ጊዜ ውስጥ ያ ያስቸግረን የነበረው ተደጋጋሚ ኃጢአት ታሪክ ይኾናል፤ ለሌላ ሰው መካሪ ኾነን ራሳችንን በለውጥ ቦታ ላይ እናገኟለን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡ ምንጭ መቅረዝ ዘተዋሕዶ Reply Hi ውዶች ምጥ ለመጀመርያ ግዜ ምንህ ነው ምርመራው1😢ሳምንት ቀረኝ እባካቹ ፀልዩልኝ ኡፍፍፍፍፍ በሰው ኣገር ፍርሓት ፍርሓት እያለኝ ነው፡፡ፈጣር ይርዳኝ Reply ግንለምድን ቶሎማይደረሰኝ ለማንኛው እንኳን ደናመጣቹሁ Reply ግንለምድነው የዘድሮፊልም ለመሞት ለመጋደል ለመጣላት ነውየሚቸኩሉት ፍቅርእያለ ቂም አረይደብራል ብሌኔንአደራ መዳንአለባት Reply ብሌን ከሞተች ጎቦኖን መልሳ እንዳተገባዉ እንጂ Reply ብሌን እዳትሞት Reply « Older Comments Newer Comments » LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS new 11:43 Ethiopia -ፍጥጫው ወዴት እያመራ ነው? | ከዚህም ከዚያም July 10, 2019 new 19:34 Ethiopia -በአዲስ አበባ በተፈጠረ ግጭት የሰዎች ህይወት አለፉ [አባይ ሚዲያ የዕለቱ... July 9, 2019 new 07:22 Ethiopia – የኢትዮጵያ ህገ-መንግስትና መጪው የ2012 ምርጫ | የህዝብ አስተያየት July 9, 2019 new 21:24 Ethiopia -ኤጄቶ ሀዋሳ ላይ ምን እያደረገ ነው ያለው July 9, 2019 new 14:12 Ethiopia – የእስር ዘመቻ | ቃለ መጠይቅ July 9, 2019 29:37 Ethiopia – አባይ ሚዲያ ዜና | Abbay Media Daily News July... July 8, 2019 34:35 Ethiopia -የጠር ዶር አብይ አህመድ የሐምሌ 1 የፓርላማ ንግግር | Prime... July 8, 2019 12:55 Ethiopia -“ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ ከጄነራል አሳምነው ባለቤትና ከህፃናት ጋር ጨለማ ቤት... July 8, 2019 24:55 Ethiopia – አባይ ሚዲያ ዜና | Abbay Media Daily News July... July 6, 2019 10:24 Ethiopia -ከታሪክ አልተማሩም[Dr. Aregawi Berhe] July 6, 2019 11:31 Ethiopia – የአብይ የጸጥታ ዘርፍ ማሻሻያና የባለስልጣናቱ ግድያ | ከዚህም ከዚያም July 6, 2019 36:19 Ethiopia -ድምፃዊ ቃቂ ተስፋዬ | የጥበብ ቅኝት | Kaki Tesfaye |... July 6, 2019 Load more
ስለ ኣስመራ ሜሄድ ብቻ ነው ይኣምራቹ ግን ክኣስመራ ሞኖር የጨነቀው ወጣች ስንት ብየ ጎደናው ውስጥ የ ምኖር ያሎው ስደተኛው ስለ እነስዎች ስታውሩ ደስ ይላል ነበር ። Reply
ምስኪን ታሜ ክፉ አፍቃሪ የአንተ እልህ ትርጉም የለውም አንዳድ እልህ ለክብር ነው ወይም ደሞ የአጣኸውን ለማስመለስ ነው የአንተ እልህ ግን ዳርም የለውም ግብም የለውም እፍ ወደድኩት 👍 Reply
የእውነት ብሌን ከሞተች በጣም ነው የሚስጠላው እፍፍፍ ደስታችውን ሳያጣጥሙ አይደብራችሁም እዴይ እፍፍፍፍ ማክዬ እደኔ በናት ሞት ሲሰቃይ ቁይቱ በቅጡ ሳይፅናና ሀዘን ውይይ ደራሲው በናትህ ብሌን እዳትሞት ¡¡ Reply
ዌል ወላፈኖች ። "በበጎ ነገር አሳልፈዋለኁ” ሲል ዛሬን ይውላል፡፡ ማታ ላይ ሲመሽ “ለካ ይቻላል፡፡ ለካስ እኔ ከበረታኁ እግዚአብሔር ያስችለኛል” የሚለውን በኅሊናው ያሳምናል፡፡ ነገሮችን የመተው ልምምድ በተግባር ማሳየት ማለት ይኸው ነው፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ በአጭር ጊዜ ውስጥ ያ ያስቸግረን የነበረው ተደጋጋሚ ኃጢአት ታሪክ ይኾናል፤ ለሌላ ሰው መካሪ ኾነን ራሳችንን በለውጥ ቦታ ላይ እናገኟለን፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡ ምንጭ መቅረዝ ዘተዋሕዶ Reply
Hi ውዶች ምጥ ለመጀመርያ ግዜ ምንህ ነው ምርመራው1😢ሳምንት ቀረኝ እባካቹ ፀልዩልኝ ኡፍፍፍፍፍ በሰው ኣገር ፍርሓት ፍርሓት እያለኝ ነው፡፡ፈጣር ይርዳኝ Reply
ቡሌን እንዳትሞት
ወላፈኖች ምነው ደም በዛበት ብሌን ከሞተች ሁለተኛ አላይም ኤጭ ምንድነው
ውዶች እኻን በሰላም መጣችሁ ስወዳችሁ
እናመሰግናለን
ስለ ኣስመራ ሜሄድ ብቻ ነው ይኣምራቹ ግን ክኣስመራ ሞኖር የጨነቀው ወጣች ስንት ብየ ጎደናው ውስጥ የ ምኖር ያሎው ስደተኛው ስለ እነስዎች ስታውሩ ደስ ይላል ነበር ።
ምስኪን ታሜ ክፉ አፍቃሪ
የአንተ እልህ ትርጉም የለውም አንዳድ እልህ ለክብር ነው ወይም ደሞ የአጣኸውን ለማስመለስ ነው የአንተ እልህ ግን ዳርም የለውም ግብም የለውም እፍ ወደድኩት 👍
ወይኔብሌን እፍ ሞትበዛ ወላፈን ምዲነዉ ሊያበቃነዉማለትነዉ ወይየኔማር ቤዛ ብሌን ሣምራ ታከነባሎቻቸዉበዛብህ ዉሥጤነበሩ
wyi bilen mmot yelebati yemir ayinefam
ስንት ይምሞት ኡሪኩስ እያለ ምስኪኗ ቢሌን ትሙት ውይ ድራሲ በጣም ነው ያዝንኩት በኡነት
ዉይ ብሌን
የእውነት ብሌን ከሞተች በጣም ነው የሚስጠላው እፍፍፍ ደስታችውን ሳያጣጥሙ አይደብራችሁም እዴይ እፍፍፍፍ ማክዬ እደኔ በናት ሞት ሲሰቃይ ቁይቱ በቅጡ ሳይፅናና ሀዘን ውይይ ደራሲው በናትህ ብሌን እዳትሞት ¡¡
Bilen kemotechi betam yasetelal abo
ብሌን መሞት የለባትም
ሰላም።አሊኩም።ወራህመቱላሂ።ወበረካትሁ።ድድ።የኢስላም።ልጆች።እድሁም።ያገሬ።ልጆች።
ዌል ወላፈኖች
። "በበጎ ነገር አሳልፈዋለኁ” ሲል ዛሬን ይውላል፡፡ ማታ ላይ ሲመሽ “ለካ ይቻላል፡፡ ለካስ እኔ ከበረታኁ እግዚአብሔር ያስችለኛል” የሚለውን በኅሊናው ያሳምናል፡፡ ነገሮችን የመተው ልምምድ በተግባር ማሳየት ማለት ይኸው ነው፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ በአጭር ጊዜ ውስጥ ያ ያስቸግረን የነበረው ተደጋጋሚ ኃጢአት ታሪክ ይኾናል፤ ለሌላ ሰው መካሪ ኾነን ራሳችንን በለውጥ ቦታ ላይ እናገኟለን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
ምንጭ መቅረዝ ዘተዋሕዶ
Hi ውዶች ምጥ ለመጀመርያ ግዜ ምንህ ነው ምርመራው1😢ሳምንት ቀረኝ እባካቹ ፀልዩልኝ ኡፍፍፍፍፍ በሰው ኣገር ፍርሓት ፍርሓት እያለኝ ነው፡፡ፈጣር ይርዳኝ
ግንለምድን ቶሎማይደረሰኝ ለማንኛው እንኳን ደናመጣቹሁ
ግንለምድነው የዘድሮፊልም ለመሞት ለመጋደል ለመጣላት ነውየሚቸኩሉት ፍቅርእያለ ቂም አረይደብራል ብሌኔንአደራ መዳንአለባት
ብሌን ከሞተች ጎቦኖን መልሳ እንዳተገባዉ እንጂ
ብሌን እዳትሞት