50 COMMENTS

  1. ወላፈኖች ምነው ደም በዛበት ብሌን ከሞተች ሁለተኛ አላይም ኤጭ ምንድነው

  2. ስለ ኣስመራ ሜሄድ ብቻ ነው ይኣምራቹ ግን ክኣስመራ ሞኖር የጨነቀው ወጣች ስንት ብየ ጎደናው ውስጥ የ ምኖር ያሎው ስደተኛው ስለ እነስዎች ስታውሩ ደስ ይላል ነበር ።

  3. ምስኪን ታሜ ክፉ አፍቃሪ
    የአንተ እልህ ትርጉም የለውም አንዳድ እልህ ለክብር ነው ወይም ደሞ የአጣኸውን ለማስመለስ ነው የአንተ እልህ ግን ዳርም የለውም ግብም የለውም እፍ ወደድኩት 👍

  4. ወይኔብሌን እፍ ሞትበዛ ወላፈን ምዲነዉ ሊያበቃነዉማለትነዉ ወይየኔማር ቤዛ ብሌን ሣምራ ታከነባሎቻቸዉበዛብህ ዉሥጤነበሩ

  5. ስንት ይምሞት ኡሪኩስ እያለ ምስኪኗ ቢሌን ትሙት ውይ ድራሲ በጣም ነው ያዝንኩት በኡነት

  6. የእውነት ብሌን ከሞተች በጣም ነው የሚስጠላው እፍፍፍ ደስታችውን ሳያጣጥሙ አይደብራችሁም እዴይ እፍፍፍፍ ማክዬ እደኔ በናት ሞት ሲሰቃይ ቁይቱ በቅጡ ሳይፅናና ሀዘን ውይይ ደራሲው በናትህ ብሌን እዳትሞት ¡¡

  7. ሰላም።አሊኩም።ወራህመቱላሂ።ወበረካትሁ።ድድ።የኢስላም።ልጆች።እድሁም።ያገሬ።ልጆች።

  8. ዌል ወላፈኖች
    ። "በበጎ ነገር አሳልፈዋለኁ” ሲል ዛሬን ይውላል፡፡ ማታ ላይ ሲመሽ “ለካ ይቻላል፡፡ ለካስ እኔ ከበረታኁ እግዚአብሔር ያስችለኛል” የሚለውን በኅሊናው ያሳምናል፡፡ ነገሮችን የመተው ልምምድ በተግባር ማሳየት ማለት ይኸው ነው፡፡ ይኽን ያደረግን እንደኾነ በአጭር ጊዜ ውስጥ ያ ያስቸግረን የነበረው ተደጋጋሚ ኃጢአት ታሪክ ይኾናል፤ ለሌላ ሰው መካሪ ኾነን ራሳችንን በለውጥ ቦታ ላይ እናገኟለን፡፡

    ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
    ምንጭ መቅረዝ ዘተዋሕዶ

  9. Hi ውዶች ምጥ ለመጀመርያ ግዜ ምንህ ነው ምርመራው1😢ሳምንት ቀረኝ እባካቹ ፀልዩልኝ ኡፍፍፍፍፍ በሰው ኣገር ፍርሓት ፍርሓት እያለኝ ነው፡፡ፈጣር ይርዳኝ

  10. ግንለምድነው የዘድሮፊልም ለመሞት ለመጋደል ለመጣላት ነውየሚቸኩሉት ፍቅርእያለ ቂም አረይደብራል ብሌኔንአደራ መዳንአለባት

  11. ብሌን ከሞተች ጎቦኖን መልሳ እንዳተገባዉ እንጂ

LEAVE A REPLY