50 COMMENTS

  1. የይሁኔ ልጅ በጣም የሚደነቅ ባህሉን አክባሪ ነው:: አሜሪካን ውስጥ ተወልዶ አድጎ እንደዚህ አላየሁም ይሁኔም ባለቤቱም እድለኛ ናችሁ ::መላ ቤተሰቡን መልካም በዓል!!! ምርጥ ሙዚቃ ነው::

  2. በጣም አስቀያሚ ዘፈን እንዳትውል ተከፍተህተዝናና ተዝናናእሬድዬ ከፍተህ ክፍት ነገር ነህ

  3. ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው ከፎቶኝ ነበር አሁን ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ አፅናናህኝ በጣም እናመሰንናለን

  4. ዋው ይሁኔ ያምራል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ማሮች 💝

Comments are closed.