50 COMMENTS

  1. እኳን አብሮ አዴረሰን እህት ወድሞቼ በሰው ሀገር ያላችሁ እዳትከፊ

  2. Wow betam dese yelal beteseb sebesebe belo bealen siyakeber yameral Wede ye hagere lejoche besedete yemetenoru Enkuwan Le fasika beal beselam Aderesachuu Aderesen Hulum yalefal Egeziabher sifekede Egnam Kebetesebochachen ga sebeseb Belen yemenasalefebet ken Ayekerem Abeshir Ayekefachuu😍😍

  3. ውድ፡ የክሪስታን, ጉዋደኞቸ ፡እንኩን አደረሳችሁ ሀገር እያለሁ የናንተ ባህል ቀን አበርን ሽር ጉድ ስንል የኛም ግዜ እደዛው አቤት እደት ደስ ይል ነበር

  4. ይሁኔ በላይ ከማደንቃቸው 3 ድምፃውያን መካከል አንዱ ነው! የኢትዮጵያ የባህል አምባሳደር ነው!! ለተቸገሩ ደራሽ፤ ለተራቡ አጉራሽ መልካም ሰው!
    ልጆቹን በኢትዮጵያዊነት ስነምግባር ያሳደገ፤ በማንነቱ የማይደራደር ኩሩ ኢትዮጵያዊ!!
    ይሁኔ እንኳን ለታላቁ የፍቅር ቀን(ትንሳኤ) ከመላው ቤተሰብህ ጋር አደረሰህ! አደረሳችሀ!!

  5. ይሁኔ ውሰጤነህ ልጅህም ውነተ ፍቅሪ

  6. #ዶክተር አብይ በተረከበው ስልጣን ሀገራችንን #ሰላም አንድነት ይስፋንባት
    #እኛ ኢትዮጲያዊኖች ምርጥ ባህል አለን ሁሌም ድንቅና ልዩ ነው #ይሁኔ በላይ ፈጣሪ ይጠብቅህ!!

  7. የሰዉ አገር ባል እንዳዎሉህ ዎል!!!!! 100% ምርጥ ሙዚቃ!!!! አይይይ ስደት!!!!

  8. የሀበሻ ቆንጆ
    እህህ እግዛብሄር ሁላችንንም ከስድት በሰላም ይመልሰን ሀገራችን እንደት ደስስ እንደሚል የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የከርሞ ሰው ይበለን

  9. እኔ ሙሥሊምነኝ ግን ?ዉድ የክርሥትና እምነት ተከታዮች በመላዉ አለም ያላችሁ እንኳን አደረሣችሁ

  10. ይሁንዬ እኳን አደረሳችሁ ከምንም በላይ ልጆችህ ባህላቸውን መልመዳቸው በጣም ደስ ይላሉ ይደጉልህ

Comments are closed.