50 COMMENTS

  1. አረ ወይኔ ጉደ እየየው ደማሜ ድምፁ ምንድን ነው ክክክክክ የታፈነ ይመስላል

  2. እኔ እምለው ይሄ ዘፍን የባህሩ ቃኘው አይደለም እንዴ??????መዝፈኑን ዝፍነው ግን መታወሻነቱን ለ ባህሩ ቃኘው ነበር መሆን ያለበት

  3. ጎደርና ጎጃም ማዶ ለማዶ ነው እንኳንስ ሃገሩ ልባቸው አድ ነው አቦ ውድድድ

  4. Musikaw harif new gn Bahiru Kagnen be misgana bota maskemetachihu sihtet new
    Yesun gtm ena zema tetekmachihu msigana ,It is a big mistake

LEAVE A REPLY