50 COMMENTS

  1. እኛን ባትፈሩ ፈጣሪን ፍሩ😩 እንደው በጆሮ አምላክ ይሁንባቹ 😞
    አሁን አሁንማ የቤት ጭቅጭቅም ተገጥሞ ዜማ ይወጣለት ጀምሯል 🤕😪
    በነገራችን ላይ ዳንሰኞቹ ምርጥ 👌ናቸው ተገቢው ክፍያ ይከፈላቸው😋😜😜

LEAVE A REPLY