50 COMMENTS

  1. ውይ ፋነዬ አሳዘንሽኝ እኔም ይኸ የተረገመ አገር ከልጄ ልይቶኛል ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው አንድ ቀን አብሬያት እሆን ይሆናል ዋነው ትግስት ነው እያልኩ እፅናናለሁ

  2. To Dana producers
    What’s your guys plan. You spend almost half an hour on redundant story and want us to watch somebody walking up and down 20 or 30 stairs doing nothing. It’s seriously boring. You should make the stories to the point.
    Learn from the viewers and read comments and come to an action. Make a change teach us something serious in 30 minutes. We are loosing 30 minuets each week from our life watching your redundant story and learn nothing.
    I’m sorry been rough a little bit but what I said is true

  3. የዚህ ድራማ ኣሰልቺውና ኣስጠሊታው ፓርት ከ0 እስከ 23ደቂቃ የታየው ሲሆን ብዙውንም ግዜ የሚወስደው ይሄው ኣሰልቺ ፓርት ነው

  4. Wow ye Doctor accting temchgni🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  5. ዳናወች የኔ ውዶች ጠንክሩ ሲቀጥል መጥፎ ገፀባህሪ ያላችሁ ተዋናይወች ሳይ እናዲዲባችሀለሁ በጣም ይደብረኛል

  6. ፋናዬ እና እህቷ በጣም ይመሳሰላሉ የፊታቸው ጥራት ደስ ሲል

  7. አንች መሰረት እምትባይ አፍጫ እርሙ ምን ትመስላለች ድልስ

Comments are closed.