50 COMMENTS

  1. እኳን ደህና መጣችሁ ውድ ዳናወች!እናተ ባትኖሩ ይሄ የስዴት ኖሮ አይገፋም ነበር እድሜህ ይርዘም አተ ዮቱብ! እደ ኤልያስ ቤት አከራይ ያሮጊት ቀበጥ ከሆነች ሴትዮ ንትርክ ይሰውረን! በተረፈ መልካም እለተ ሰንበት ውድ የኢትዮጵያ💚💛❤ ልጆች በሙሉ

  2. በሉ መልካም ቆይታ ወደ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮ ግራም አመራሁ. መዳምየ እስክመጣ.ድረስ ቡርቅቅ ልበል. ድክም ብሎኛል በስራ

  3. #ሰላማችሁ ይብዛ ዳናዎች
    ሊያዬ አይዞች ፩ ቀን ይሳካልሻል ኤልያስ የሃገር ጉዳይ ስለሚበልጥበት ነው ግዜ ያልሰጠሽ ቻይው

  4. ቤዛዊትና ኤሊያስ ያሥቁኛል ሁለቱም በጣም የተለያዩ ሠዎች ናቸዉ፡፡እሷ የኔ ቢጤ እሡ የናቴ ቢጤ ዉይ፡፡

Comments are closed.