Taddy, for give me to give you my comment, your point of view about our Ethiopia and Ethiopian government, i think your hert is blind or the people gives you too wrong information, May God gives you Good and opened HEART for better and balanced journalist 🇪🇹
Tamrat, I always feel your hatred towards esat and G7. If you are pro-ethiopian, there's no point in trying to break other ethiopian nationalist. I don't know why you take it personal. It feels like you are taking revenge of a serious injury. Please don't make it public
سلموt مليسu
Teddy was right in everything what is your point ?
Please differentiate between Tigriyan people with that of TPLF, most Tigriyan are unsecured of what will happen in the upcoming. If in case power will be shifted from them to other, they assumed to be victims. So they will be continuing to support TPLF. Therefore, we don't scare them rather we have to build their confidence to be part of the rest of the population.
ትግራይ ትገነጠላለች ማን ታመጣለህ፡፡
መቸም ከትግራይ ራስ ኣትወርዱም?
ታምራት ኣንተ ተብሎ ጋዜጣኛ ተንታኝ?
እስከ ክኣፍህ የሚወጣ ቃላት ተቆጣጠር
የታባትህ የሚል ቃል ግን ታውቃለህ ?
መንስህ ኣባቴ እማ ትግራይ ነው ሊሀድ ነው መልሱ ።
ሲቀጥል ምነው የትግራይ መግውጣል ልክ እሳት የበዛው ሽሮ የምትታካተኩ?
ያለ ትግራት ሞኖር ኣትቺሎም?
እዚ ስለ ኢኮኖማዊ ማስፈራራት ኣንቀበሎምን ኣሁን እኮ ከሙሉ ክልሎች በድህንነት ኣንደኛ ናት ።
ምሊልክ ከኤርትራ በገጠልውኝ ቀን ነው የትግራይ ድህንነት እስካሁን ያለቺው።
ስለዚ መገጠል የሚል በመምህር ምለወርቅ ኣይደለም የተጀመረ የሚሊልክ ትምህርት ነው።
ሲቀጠል ዶሞ በጣም የሚደቀኝ እውነት እናተ ከትግራይ ክዝብ መኖር ትፈልጋላቺው?
ስማቺን እኮ በትክክል ኣትጠርንም ትግሬ ? የሚል የትግራይ ስም ነው ? ታምራት ኣፍህን መሉተህ ኣንድነት ኢትዮጵያውነት ስትል ግን ልብህን በጥላቻ የተሞላ ጭፍን እንደሆነ ያስታውቃል።
ብልቢ ዝተሓብአ ሓቅስ መልሓስ እንተዘይ ተዛረበ ከንፈር ይእውይ ይብሉ ወለድና።
ትርጉም ለቴድሮስ ጠይቀው።
ትግሬ የሚባል በኤርትራ የሚገኝ ራሱ የቻለ ብሄር ነው።
ኣሁንም ለታሪክ ለፊደል ለእምነት ብሎ እንጂ ማንነቴ ሳይቀበል ኢትዮጵያ የምንልበት ምክንያት ኣይነሩም። ለምን እንደሮ 12 ላይ ኣትመንዘርም ብትግራውነቴ የማቃሽሸኝ ከሁነ።
ስርኣት እና ህዝብ ለይታቺው ማየት የማትቺሉ ድፍኖች ናቺው።
ስርኣት እማ ለናተ እንጂ ለኛ ምንም ያረግልን የለም። እውነት ነው የትግራይ ተወላዲዎች ለሽዋ ኣገልጋልወች እንደሆኑ እናውቃለን እንጂ ስርኣት ለትግራይ ከመስዋእት ውጪ ምንም ኣላደረገም።
ኣግኣዚያን የቀደመ መንነታቺን እንመልስዋለን።
ye Tgray yeblaynet menorunema ayrkadem
Tks bro
Tamerate metebalew shefela nek ate tatebeh atsedame koshasha
የእለቱ እለት ካልሆነ በቀር የረፈደ comment አይሰሙም።
ይታገሱ …በርታ ..ይሄን ታምራት የሚባል አባላችሁን አምባሣደርነት ፈልጉለት …ለተጠላና ችሎታ ለሌላቸው የሚሠጥ ስለሆነ የርዮት አምባሣደር በሉትና ከፕሮግራሙ ገለል አድርጉልን …ባዶ ጭንቅላት …ግልብ አስተሣሠብ ..የሌላውን የሀሣብ ጭራ ይዞ የሚጋልብ …ለህብረተሠብ …ለባህልና ማንነት ክብር የሌለው ተራ ቃላትን የሚጠቀም …ተ .ራ…..
Taddy, for give me to give you my comment, your point of view about our Ethiopia and Ethiopian government, i think your hert is blind or the people gives you too wrong information, May God gives you Good and opened HEART for better and balanced journalist 🇪🇹
Tamrat, I always feel your hatred towards esat and G7. If you are pro-ethiopian, there's no point in trying to break other ethiopian nationalist. I don't know why you take it personal. It feels like you are taking revenge of a serious injury. Please don't make it public
سلموt مليسu
Teddy was right in everything what is your point ?
Please differentiate between Tigriyan people with that of TPLF, most Tigriyan are unsecured of what will happen in the upcoming. If in case power will be shifted from them to other, they assumed to be victims. So they will be continuing to support TPLF. Therefore, we don't scare them rather we have to build their confidence to be part of the rest of the population.
ቴዲ ኣንዴ ላርምህ
ኣቶ ሙሉወርቅ ኪደነማሪያም ያሉት
የትግራይ ህዝብ ሰልፍ እንዳትወጡ እየተባሉ ይደበደባሉ ኣንድ የክልል መሪ ወይም ባለስልጣን ሲመጣ ውጣ እያንጨበጨብክ ተቀበል ተብሎ ለምን ይገደዳል ?
መብቱ ሳይከበር የህወሓት ኣጀንዳ ለማስፈፀም ግን ግዴታ ይጣልበታል ህዝቡ በፍራቻ ነው ያለው ለምን ብለው ነው የጠየቁት ።
ትግራዋይ ለምን ይገደላል ለምን ግፍ ይፈፅምበታል
ህወሓት ባጠፋው የትግራይ ህዝብ ለምን ይቀጣል ብለው ነው የሞጎቱት
ያልሆነ ትርጉም ኣትስጡት ።
Eritrea is for Eritreans.Talk only about your country.
Comments are closed.