50 COMMENTS

  1. እረ ወደዚያ ምነው ድርሰቱ ወዴት እየተሻረተተ ነው ደሞ ትንሽ አይከብድም እዴ በፀሎት ቦታ እደዚ የሚያሥጠላ ትወና መተወን በጣም አስጠላ ወደ ነበረበት መልካም ትወና መልሱት ለሣምሪም ደሞ አጋሽ አኑሩላት

  2. እናመሰግናለን ያሬድ በቆፈርከው ጉድጓድ። እራስህ እንዳትገባበት

  3. Maroche Enkuan Dena Metachihu Demo Aban Endezi Mareg Tegebi ayedelem Ebakachihu hayemanot Akeberu Katefahu yekerta

  4. ከአይማኖት፡አባቶች፡ጋር፡መዳፈር፡ከተጀመረ፡እውነት፡እያማረብን፡ነው

  5. ይህን ያሬድ የሚባል የሰይጣን ቁራጭ አስወጡት አቃጠለን አለዛ ይህን ድራማ አናይም።የሄለን ስቃይ ይብቃ አንድ ነገር ላይ አትማዘዙ

  6. ያሬድ #ዥልጥ ነገር #ትወናህ አይጥመኝም
    ብለህ ብለህ #አባን ታስደበድባለህ ኤጭ አይነፋም #በላይ አስተማሪነት ያምርብሀል ዋው

Comments are closed.