Home TV Drama Senselet Senselet Drama S02 EP32 TV Drama Senselet Video Senselet Drama S02 EP32 By Selam Birsh - February 10, 2018 50 KOKO Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Dana Dana Drama Season 5 Episode 44 Senselet Senselet Drama S03 E53 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E53 Part 1 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 222 Dana Dana Drama Season 5 Episode 43 Senselet Senselet Drama S03 E52 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E52 Dana Dana Drama Season 5 Episode 42 Senselet Senselet Drama S03 E51 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E51 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 220 Min Letazez Men Litazez Part 12 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 219 Min Letazez Men Litazez Part 11 Dana Dana Drama Season 5 Episode 41 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218 Min Letazez Min Letazez Part 10 Dana Dana Drama Season 5 Episode 40 Senselet Senselet Drama S02 EP50 Part 2 Senselet Senselet Drama S02 EP50 Part 1 50 COMMENTS እንኩዋን ሰላም መጣችሁ መለከቶች በመጀመሪያ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኩዋን ለታላቁ ፃም አደርሳችሁ :!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን , የተራቡትን ይመግብልን , የታመሙትን ይፈውስልን , የሞቱትንም ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን …… አሜን 🙏💚💛❤️ ወደ ድራማው ስመለስ የካሌብ መትርፍ ደስ ብሎኛል እውነትም "እግዚአብሄር በሂወት እንድትኖር ሌላ እድል ሰጠክ" አለ ዶክተሩ 😍 አሁን ገና ሳምንት እስከሚደርስ ቸኮልኩ 🤗 ካሌብ ስለዳነ ደስ ብሎኛል ጋሽ ጉልማ ግን ሃሃሃ አይ ጉልማ አይመጣም ብለህ ክክክክክክክክ Yekirubel negr btm nw girmm yemileng ato guluma kenihn tebik kalebiyee nafikehinal chebe demo yemayliflet deha habitam yigabizal kkkk lule yene melkam hulachunim wudddd Wow enameseginalen atoguluma ayzogn kaleb dino kach elilikal ወይይይ ጉልማዬ ድፍት ያድርግክ እንደው ካሌብ ወቶ ለራስክ ይሆናል መሳርያክ ኪሩቤል ደግሞ ደደብ ነገር ነው ምናለ እንደ ልሁል ቅን ሰዎች በአገራችን አንድ 10ቢገኙ አገራችን ትለማለች ወይ ቾቤ አይ አጭበርባራ ካሌብ እግዚአብሔር ይማርክ በመትረፉ በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈው መልካም የጾም ወራት ይሁንላችሁ የሳምንት ሰው ይበለን በርቱ ሰንሰለቶች እንወዳችዋለን l love you። ሙጭጭ ካልብዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን Enwdacwlan😍 ኧረ ጉራ የሊሊ እናት😂 Zara kalbeyen kalayew abdalew « Older Comments Comments are closed. LATEST POSTS አባይ ግድብ መሀንዲስ የሆኑት ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በመስቀል አደባባይ መኪናቸው ውስጥ... July 26, 2018 በብዙ ሺህ የሚቆጠር ዶላር በቦሌ አየር ማረፊያ ሊያሸሹ የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር... July 26, 2018 Renaissance Dam Manager found Dead July 26, 2018 Ethiopia and Eritrea Peace Concord July 25, 2018 Prince Sheik Bin Zayed Presented Medals to Dr. Abiy Ahmed and... July 24, 2018 ለደኢህዲን ኢህአዲግ ምክር ቤት “የለውጡን ትግል ተቀላቀሉ” [ዋካ ከስዊድን] July 24, 2018 ገራፊው (በአሌክስ አብረሃም) July 24, 2018 A THANK YOU NOTE TO PRIME MINISTER ABIY AHMED FOR FORMING... July 23, 2018 Open Letter (By Tedla Asfaw) July 23, 2018 Ethiopia: Reyot News Magazine – Discussion on current Ethio-Eritrean... July 23, 2018 Welcoming PM Abiy Ahmed As He Begins His Diaspora Diplomacy in... July 23, 2018 When Trump met Putin – cartooned | The Economist July 23, 2018 Load more
እንኩዋን ሰላም መጣችሁ መለከቶች በመጀመሪያ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኩዋን ለታላቁ ፃም አደርሳችሁ :!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን , የተራቡትን ይመግብልን , የታመሙትን ይፈውስልን , የሞቱትንም ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን …… አሜን 🙏💚💛❤️ ወደ ድራማው ስመለስ የካሌብ መትርፍ ደስ ብሎኛል እውነትም "እግዚአብሄር በሂወት እንድትኖር ሌላ እድል ሰጠክ" አለ ዶክተሩ 😍 አሁን ገና ሳምንት እስከሚደርስ ቸኮልኩ 🤗
Yekirubel negr btm nw girmm yemileng ato guluma kenihn tebik kalebiyee nafikehinal chebe demo yemayliflet deha habitam yigabizal kkkk lule yene melkam hulachunim wudddd
ወይይይ ጉልማዬ ድፍት ያድርግክ እንደው ካሌብ ወቶ ለራስክ ይሆናል መሳርያክ ኪሩቤል ደግሞ ደደብ ነገር ነው ምናለ እንደ ልሁል ቅን ሰዎች በአገራችን አንድ 10ቢገኙ አገራችን ትለማለች ወይ ቾቤ አይ አጭበርባራ ካሌብ እግዚአብሔር ይማርክ በመትረፉ በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈው መልካም የጾም ወራት ይሁንላችሁ የሳምንት ሰው ይበለን በርቱ ሰንሰለቶች እንወዳችዋለን l love you። ሙጭጭ
እንኩዋን ሰላም መጣችሁ መለከቶች
በመጀመሪያ ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኩዋን ለታላቁ ፃም አደርሳችሁ :!!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቹዋን ይጠብቅልን , የተራቡትን ይመግብልን , የታመሙትን ይፈውስልን , የሞቱትንም ነፍሳቸውን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን
…… አሜን 🙏💚💛❤️
ወደ ድራማው ስመለስ የካሌብ መትርፍ ደስ ብሎኛል
እውነትም "እግዚአብሄር በሂወት እንድትኖር ሌላ እድል ሰጠክ" አለ ዶክተሩ 😍 አሁን ገና ሳምንት እስከሚደርስ ቸኮልኩ 🤗
ካሌብ ስለዳነ ደስ ብሎኛል ጋሽ ጉልማ ግን ሃሃሃ
አይ ጉልማ አይመጣም ብለህ ክክክክክክክክ
Yekirubel negr btm nw girmm yemileng ato guluma kenihn tebik kalebiyee nafikehinal chebe demo yemayliflet deha habitam yigabizal kkkk lule yene melkam hulachunim wudddd
Wow enameseginalen atoguluma ayzogn kaleb dino kach elilikal
ወይይይ ጉልማዬ ድፍት ያድርግክ እንደው ካሌብ ወቶ ለራስክ ይሆናል መሳርያክ
ኪሩቤል ደግሞ ደደብ ነገር ነው
ምናለ እንደ ልሁል ቅን ሰዎች በአገራችን አንድ 10ቢገኙ አገራችን ትለማለች ወይ ቾቤ አይ አጭበርባራ ካሌብ እግዚአብሔር ይማርክ በመትረፉ በጣም ደስ ብሎኛል በተረፈው
መልካም የጾም ወራት ይሁንላችሁ የሳምንት ሰው ይበለን በርቱ ሰንሰለቶች እንወዳችዋለን l love you። ሙጭጭ
ካልብዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን
Enwdacwlan😍
ኧረ ጉራ የሊሊ እናት😂
Zara kalbeyen kalayew abdalew
Comments are closed.