Home TV Drama Senselet Senselet Drama S02 EP34 TV Drama Senselet Video Senselet Drama S02 EP34 By Selam Birsh - February 24, 2018 50 KOKO Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Dana Dana Drama Season 5 Episode 44 Senselet Senselet Drama S03 E53 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E53 Part 1 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 222 Dana Dana Drama Season 5 Episode 43 Senselet Senselet Drama S03 E52 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E52 Dana Dana Drama Season 5 Episode 42 Senselet Senselet Drama S03 E51 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E51 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 220 Min Letazez Men Litazez Part 12 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 219 Min Letazez Men Litazez Part 11 Dana Dana Drama Season 5 Episode 41 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218 Min Letazez Min Letazez Part 10 Dana Dana Drama Season 5 Episode 40 Senselet Senselet Drama S02 EP50 Part 2 Senselet Senselet Drama S02 EP50 Part 1 50 COMMENTS አቤት እሩጫ ለስራ በሮጣችሁ እደዚ ክክክክ መቸም ሳታዩነው የምኮምቱት መስትዬ አይዞሽ ምን እደናት ምናለ እኔን እናቴ ኖራ ከቤት እቤት እደለም ካገር አገር። ብሰደድላት። እማ እይዞት። እናት ምን ብትበድልም ክፉ አደለችም ደግ ናት። ካሌብ ጎበዝ አትታውስከው በል ሳይቀድምህ ቅደመው መብራት ሀይል አይዞህ እግዚአብሔር ሌላ ልጅ ይስጥሀል እሺ ። በጣም ትገርማላችው ቁም ነገሩን እንደማሳየት ወሬ ብቻ ስለ ካሌብ ለማየት ወር ፍጃችው እኔማ በጣም አስጠላኝ ከንግዲ አላየውም ምድረ ኮተት ዌል ሰንሰለቶች tasewna choniba besak tish aderegugn kuribal demo bewsht limot new ወይኔ እደዛሬ ስቄም አላቅ ወጣሳውና ቸቤ ጉድ ነው አህለን ውዶች እኳንደህና መጣችሁ የኔ ውድ ተናፍቂዎች ቅዳሜ በመጣ ቁጥር የድራማው መለቀቂያ ሰአት ይረዝምብኛል።የጣሰውና የቾንቤ መሽቆጥቆጥ አሁንም ይታየኛል ደሞ ይሄ ኪሩቤል የሚባለውን ሰውዬ ላለማየት የት ልሂድ ውይ ስጠላው የሰላም እናት አሳዘኑኝ ከምር ይመስለኛል #የልኡል እናት# ሳይሆኑ አይቀሩም ይሄ የኔ ግምት ነው ካሌብ እያስታወሰ ነው ወንድራድ አለቀልህ ጉልማ በየመንደሩ ወሬ እየዞርክ ስትለቃቅም እግዲህ ምን ይዋጥህ ያ ጥቁር ኤኔትሬን ይታዘዝልሀል አመበለዚያም ከካሌብ ጋር ፊት ለፊት ትፍጠጣላችሁ እግዜር ያሳየኝ የንተን ነገር። miskin sidetegnochu anjetean belugn ጣሠው 😄😃😃😃 « Older Comments Comments are closed. LATEST POSTS አባይ ግድብ መሀንዲስ የሆኑት ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በመስቀል አደባባይ መኪናቸው ውስጥ... July 26, 2018 በብዙ ሺህ የሚቆጠር ዶላር በቦሌ አየር ማረፊያ ሊያሸሹ የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር... July 26, 2018 Renaissance Dam Manager found Dead July 26, 2018 Ethiopia and Eritrea Peace Concord July 25, 2018 Prince Sheik Bin Zayed Presented Medals to Dr. Abiy Ahmed and... July 24, 2018 ለደኢህዲን ኢህአዲግ ምክር ቤት “የለውጡን ትግል ተቀላቀሉ” [ዋካ ከስዊድን] July 24, 2018 ገራፊው (በአሌክስ አብረሃም) July 24, 2018 A THANK YOU NOTE TO PRIME MINISTER ABIY AHMED FOR FORMING... July 23, 2018 Open Letter (By Tedla Asfaw) July 23, 2018 Ethiopia: Reyot News Magazine – Discussion on current Ethio-Eritrean... July 23, 2018 Welcoming PM Abiy Ahmed As He Begins His Diaspora Diplomacy in... July 23, 2018 When Trump met Putin – cartooned | The Economist July 23, 2018 Load more
መስትዬ አይዞሽ ምን እደናት ምናለ እኔን እናቴ ኖራ ከቤት እቤት እደለም ካገር አገር። ብሰደድላት። እማ እይዞት። እናት ምን ብትበድልም ክፉ አደለችም ደግ ናት። ካሌብ ጎበዝ አትታውስከው በል ሳይቀድምህ ቅደመው መብራት ሀይል አይዞህ እግዚአብሔር ሌላ ልጅ ይስጥሀል እሺ ።
እኳንደህና መጣችሁ የኔ ውድ ተናፍቂዎች ቅዳሜ በመጣ ቁጥር የድራማው መለቀቂያ ሰአት ይረዝምብኛል።የጣሰውና የቾንቤ መሽቆጥቆጥ አሁንም ይታየኛል ደሞ ይሄ ኪሩቤል የሚባለውን ሰውዬ ላለማየት የት ልሂድ ውይ ስጠላው የሰላም እናት አሳዘኑኝ ከምር ይመስለኛል #የልኡል እናት# ሳይሆኑ አይቀሩም ይሄ የኔ ግምት ነው ካሌብ እያስታወሰ ነው ወንድራድ አለቀልህ ጉልማ በየመንደሩ ወሬ እየዞርክ ስትለቃቅም እግዲህ ምን ይዋጥህ ያ ጥቁር ኤኔትሬን ይታዘዝልሀል አመበለዚያም ከካሌብ ጋር ፊት ለፊት ትፍጠጣላችሁ እግዜር ያሳየኝ የንተን ነገር።
አቤት እሩጫ ለስራ በሮጣችሁ እደዚ ክክክክ መቸም ሳታዩነው የምኮምቱት
መስትዬ አይዞሽ ምን እደናት ምናለ እኔን እናቴ ኖራ ከቤት እቤት እደለም ካገር አገር። ብሰደድላት። እማ እይዞት። እናት ምን ብትበድልም ክፉ አደለችም ደግ ናት። ካሌብ ጎበዝ አትታውስከው በል ሳይቀድምህ ቅደመው መብራት ሀይል አይዞህ እግዚአብሔር ሌላ ልጅ ይስጥሀል እሺ ።
በጣም ትገርማላችው ቁም ነገሩን እንደማሳየት ወሬ ብቻ ስለ ካሌብ ለማየት ወር ፍጃችው እኔማ በጣም አስጠላኝ ከንግዲ አላየውም ምድረ ኮተት
ዌል ሰንሰለቶች
tasewna choniba besak tish aderegugn kuribal demo bewsht limot new
ወይኔ እደዛሬ ስቄም አላቅ ወጣሳውና ቸቤ ጉድ ነው
አህለን ውዶች
እኳንደህና መጣችሁ የኔ ውድ ተናፍቂዎች ቅዳሜ በመጣ ቁጥር የድራማው መለቀቂያ ሰአት ይረዝምብኛል።የጣሰውና የቾንቤ መሽቆጥቆጥ አሁንም ይታየኛል ደሞ ይሄ ኪሩቤል የሚባለውን ሰውዬ ላለማየት የት ልሂድ ውይ ስጠላው የሰላም እናት አሳዘኑኝ ከምር ይመስለኛል #የልኡል እናት# ሳይሆኑ አይቀሩም ይሄ የኔ ግምት ነው ካሌብ እያስታወሰ ነው ወንድራድ አለቀልህ ጉልማ በየመንደሩ ወሬ እየዞርክ ስትለቃቅም እግዲህ ምን ይዋጥህ ያ ጥቁር ኤኔትሬን ይታዘዝልሀል አመበለዚያም ከካሌብ ጋር ፊት ለፊት ትፍጠጣላችሁ እግዜር ያሳየኝ የንተን ነገር።
miskin sidetegnochu anjetean belugn
ጣሠው 😄😃😃😃
Comments are closed.