Home TV Drama Senselet Senselet Drama S02 EP43 TV Drama Senselet Video Senselet Drama S02 EP43 By Selam Birsh - April 28, 2018 50 KOKO Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Dana Dana Drama Season 5 Episode 44 Senselet Senselet Drama S03 E53 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E53 Part 1 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 222 Dana Dana Drama Season 5 Episode 43 Senselet Senselet Drama S03 E52 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E52 Dana Dana Drama Season 5 Episode 42 Senselet Senselet Drama S03 E51 Part 2 Senselet Senselet Drama S03 E51 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 220 Min Letazez Men Litazez Part 12 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 219 Min Letazez Men Litazez Part 11 Dana Dana Drama Season 5 Episode 41 Betoch Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 218 Min Letazez Min Letazez Part 10 Dana Dana Drama Season 5 Episode 40 Senselet Senselet Drama S02 EP50 Part 2 Senselet Senselet Drama S02 EP50 Part 1 50 COMMENTS wellcom. senselet_yes yes ..be nafikot sitebikachu kachi alachugn 👍👍 Amilake_sidetegnochin tebikilin . ye guluman.ye kurabel mecheresha .meche new mayew Reply አይ እቺ አለም ከ4 አመት በፊት እኔም በዚህ ህይወት ውስጥ አልፌ ነበር ከሠው ሀገር ወደ ሠው ሀገር ለመግባት ሢባል ሒወትን የሚያክል ነገር ወደ ባህር መክተት ሲገቡበት አቤት ሲያስፈራ ሲያወሩት መቅለሉ ቤተሰበቻቸውን ሲያወሩ ያቺ የጭንቅ ቀን ትዝ አለቺኝ በውነት በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ የድንግል ልጅ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን ዛሬ ያሁሉ አልፎ ያኔ ብለን እናወራለን በውነት የዚህን ድራማ ደራሲ በጣም ላመሠግንህ እወዳለሁ ጎበዝ በርታ እንዲሁም ተዋኒያኖቹ አስመስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የምትሠሩት በጣም እያስተማረ የሚያዝናና ጭምር ነው ነውበጣም እናመሠግናለን 💚💛💖 Reply ወድም ሊሆነው ሊጠብቅለት ፍቅረኛው፤ እውነት እለሃለሁ የህው፤ ከማተቤ የሚበልጥ የለም አለው፤ እምነተ ፃኑውች የተዋህዶ ልጅች፤ በጣም ደስ ይላል ምስክርነታች፤ በርቱ በለናል እኛም የተዋህዶ ልጆች፤ እውነት እኮ ነው ከማህተብ የሚበልጥ ነገር የለም የስደተኛው ልጅ ንግግር ግሩም ነው። Reply አፍፍፍፍ ስደት ኣይንህ ይጥፋ እንዴት ያሳዝናሉ በተረፈ በርቱ ሁላቹም ውይውው ጉልማ ግን እህህህህህህ Reply Woy gud, Injera ke shelf lay anesach lenegeru ke Ethiopia yemilakew injera le sost sament wuchi tekemto alshagetem. Men eyabelun new? Gud eko new Egziabher yiyelachew bicha Reply Hiyi Ato guluma .!yetilik sew wishet indet yasxelal Reply Well come Reply Ere ende luliye fkrigna endesetegn xeliyuligni😘😀😘😃😘ebakachu hulachunem demo Love U 😘 Reply Sedatagnuchu edat yasetalalu Reply Kalebye ante yekefelkew meswaet gudenjah wesedew. Reply « Older Comments LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS አባይ ግድብ መሀንዲስ የሆኑት ኢንጅነር ስመኘው በቀለ በመስቀል አደባባይ መኪናቸው ውስጥ... July 26, 2018 በብዙ ሺህ የሚቆጠር ዶላር በቦሌ አየር ማረፊያ ሊያሸሹ የሞከሩ ግለሰቦች በቁጥጥር... July 26, 2018 Renaissance Dam Manager found Dead July 26, 2018 Ethiopia and Eritrea Peace Concord July 25, 2018 Prince Sheik Bin Zayed Presented Medals to Dr. Abiy Ahmed and... July 24, 2018 ለደኢህዲን ኢህአዲግ ምክር ቤት “የለውጡን ትግል ተቀላቀሉ” [ዋካ ከስዊድን] July 24, 2018 ገራፊው (በአሌክስ አብረሃም) July 24, 2018 A THANK YOU NOTE TO PRIME MINISTER ABIY AHMED FOR FORMING... July 23, 2018 Open Letter (By Tedla Asfaw) July 23, 2018 Ethiopia: Reyot News Magazine – Discussion on current Ethio-Eritrean... July 23, 2018 Welcoming PM Abiy Ahmed As He Begins His Diaspora Diplomacy in... July 23, 2018 When Trump met Putin – cartooned | The Economist July 23, 2018 Load more
wellcom. senselet_yes yes ..be nafikot sitebikachu kachi alachugn 👍👍 Amilake_sidetegnochin tebikilin . ye guluman.ye kurabel mecheresha .meche new mayew Reply
አይ እቺ አለም ከ4 አመት በፊት እኔም በዚህ ህይወት ውስጥ አልፌ ነበር ከሠው ሀገር ወደ ሠው ሀገር ለመግባት ሢባል ሒወትን የሚያክል ነገር ወደ ባህር መክተት ሲገቡበት አቤት ሲያስፈራ ሲያወሩት መቅለሉ ቤተሰበቻቸውን ሲያወሩ ያቺ የጭንቅ ቀን ትዝ አለቺኝ በውነት በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ የድንግል ልጅ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን ዛሬ ያሁሉ አልፎ ያኔ ብለን እናወራለን በውነት የዚህን ድራማ ደራሲ በጣም ላመሠግንህ እወዳለሁ ጎበዝ በርታ እንዲሁም ተዋኒያኖቹ አስመስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የምትሠሩት በጣም እያስተማረ የሚያዝናና ጭምር ነው ነውበጣም እናመሠግናለን 💚💛💖 Reply
ወድም ሊሆነው ሊጠብቅለት ፍቅረኛው፤ እውነት እለሃለሁ የህው፤ ከማተቤ የሚበልጥ የለም አለው፤ እምነተ ፃኑውች የተዋህዶ ልጅች፤ በጣም ደስ ይላል ምስክርነታች፤ በርቱ በለናል እኛም የተዋህዶ ልጆች፤ እውነት እኮ ነው ከማህተብ የሚበልጥ ነገር የለም የስደተኛው ልጅ ንግግር ግሩም ነው። Reply
Woy gud, Injera ke shelf lay anesach lenegeru ke Ethiopia yemilakew injera le sost sament wuchi tekemto alshagetem. Men eyabelun new? Gud eko new Egziabher yiyelachew bicha Reply
wellcom. senselet_yes yes
..be nafikot sitebikachu kachi alachugn 👍👍
Amilake_sidetegnochin tebikilin .
ye guluman.ye kurabel mecheresha .meche new mayew
አይ እቺ አለም ከ4 አመት በፊት እኔም በዚህ ህይወት ውስጥ አልፌ ነበር ከሠው ሀገር ወደ ሠው ሀገር ለመግባት ሢባል ሒወትን የሚያክል ነገር ወደ ባህር መክተት ሲገቡበት አቤት ሲያስፈራ ሲያወሩት መቅለሉ ቤተሰበቻቸውን ሲያወሩ ያቺ የጭንቅ ቀን ትዝ አለቺኝ በውነት በጣም ነው ያስለቀሳችሁኝ የድንግል ልጅ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን ዛሬ ያሁሉ አልፎ ያኔ ብለን እናወራለን በውነት የዚህን ድራማ ደራሲ በጣም ላመሠግንህ እወዳለሁ ጎበዝ በርታ እንዲሁም ተዋኒያኖቹ አስመስላችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው የምትሠሩት በጣም እያስተማረ የሚያዝናና ጭምር ነው ነውበጣም እናመሠግናለን 💚💛💖
ወድም ሊሆነው ሊጠብቅለት ፍቅረኛው፤
እውነት እለሃለሁ የህው፤
ከማተቤ የሚበልጥ የለም አለው፤
እምነተ ፃኑውች የተዋህዶ ልጅች፤
በጣም ደስ ይላል ምስክርነታች፤
በርቱ በለናል እኛም የተዋህዶ ልጆች፤
እውነት እኮ ነው ከማህተብ የሚበልጥ ነገር የለም የስደተኛው ልጅ ንግግር ግሩም ነው።
አፍፍፍፍ ስደት ኣይንህ ይጥፋ እንዴት ያሳዝናሉ
በተረፈ በርቱ ሁላቹም
ውይውው ጉልማ ግን እህህህህህህ
Woy gud, Injera ke shelf lay anesach lenegeru ke Ethiopia yemilakew injera le sost sament wuchi tekemto alshagetem. Men eyabelun new? Gud eko new Egziabher yiyelachew bicha
Hiyi Ato guluma .!yetilik sew wishet indet yasxelal
Well come
Ere ende luliye fkrigna endesetegn xeliyuligni😘😀😘😃😘ebakachu hulachunem demo Love U 😘
Sedatagnuchu edat yasetalalu
Kalebye ante yekefelkew meswaet gudenjah wesedew.