50 COMMENTS

  1. አረንጓዴ,ቢጫ እና ቀዩ ቀለም ሳይሆን ደማችን አርማችን ነው ይሰማል ቤቶች

  2. Hhhhh ለክአስገባቸው ሸልማቱን በ መዳበሪያ ለክ አስገባ እንጂ በጣም ምርጥ አስተሳሰብ ነው

  3. stingiest people in the world is Ethiopian ppl . No offense very true story. That is why God is punishing us.

  4. እናት ውለታዋ በምንም አይከፈል ተመንም የላትም ፈጣሪዬ ሆይ እናቴን አባቴን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ስጥልኝ እማዬ መኖርሽ ያኖረኛል አባቴ ኩራቴ ሀብቴ የመኖሬ ምስጥር ነህ አላህ ይጠብቅልኝ አሚንን

  5. ትክክል ነው በእውነት ስንቶቻችን ነን የሲህ ጥቃት ሰለባ ያሆነው? ቤት ይቁጠረው። ብቻ ተባረኩልኝ አቦ ሃሳቦቻችሁ ሚዛን ይደፍሉና።

  6. ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዘር ቀለም አይሐየንም ሀገር የጋራ ነው ሀይማኖት የግል ነው እሙዬ ሀገሬ ኑሪ ለዘላለም በልጆችሽ ኩሪ
    ቤቶች ስወዳችሁ እንኳን ደና መጣችሁልን

LEAVE A REPLY