………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
ጀዋሂር የታገለው በህዋት ፋንታ ኦነግ በመለስ ፋንታ ጀዋሂር እንዲሆ ነው…. አነጋገሩ የተራ ወንበዴ የሆነን ሰው እንደመለስ እና አህያው ደሳለኝ ለሃያሰባት አመት የተመራ ህዝብ እንዴት እንደጀዋህር አይነት ሰው ተገኘ ብሎ ሲገረም ይደንቀኛል…. ጀዋሂር ለሞቱት ደንታ አይሰጠውም.. አሁን እያለቁ ላሉት ግድ አይሰጠውም…. የናንተ ማላዘን ደንታ አይሰጠውም… እናንተ ካኮረፋችሁት ወድህወአህት የማይዘልበት ምንም ምክንያት የለውም…. ይህ ሰው መታሰር አለበት ባሉት መረጃ…. የሱ አብዮት ገዳዮች የማይተኮስባቸው ግድያ የሚቃወሙ የሚረሸኑበት ሃገር መሆንዋን አሳይተዋል…
የመለስን የዘር ፖለቲካ በግልጽ የሚያስተላልፉ ህወሃትን በኦነግ አለያም በኦሆዴድ ለመተካት የሚያስብ በመቶሽሂ የሚቆጠሩ ኦሮሞዎች አሉን…ይህ ወያኔን ለመቅዋቅዋም በተደረገው ትግል የተወለዱ ናቸው..እንደ ህወሃት የተደራጁት ተገደው ሲሆን እንደ ህወሃት ማስተዳደር የሚፈልጉት ጥቁምን ከህወሃት ስለተረዱ ነው….. አማራን አንድ ሃገር አንድ ደም እያላችሁ ላዲሶቹ ወያኔዎች ጠግራችሁ እያስተላለፋችሁ ነው…