Home Video News Video
Ethiopia: Merera Gudina, leader of the Oromo Federalist Congress (OFC) in Germany
Ethiopia: Merera Gudina, leader of the Oromo Federalist Congress (OFC) in Germany
10
ዶ/ር አብይን ከመክሰስ አገር ላአገር ከምተዞር ገብተህ አገር ቤት ገብተህ አትሰራም።አብይ አንድ ሰው ነው ሰንተ ቦታ ይድረስ?ከሰው ትከሻ የማትወርዱ ሁሌ የሌላውን ስራ ማጣጣል ብቻ ነው የኛ ታሪክ።ህዝብ አልመረጠውም ትላላችሁ? በ100 ቀን ከዚህ በላይ ምን ያድርግ?ከአነጋገራችሁ በብጠብጡ ደሰተኛ ትመስላላችሁ።ነገሮች በሂደት እንጂ በአንድ ጀበር የሚሆን ነገር የለም።ህዝብን ለማገልገል ሳይሆን የስልጣን ጥማት አለባችሁ።ጉድለት ወይም ደካማ ጎን እንኳ ቢኖር ወንድማችንን እንርዳው።ገበናችንን በአደባባይ እያወጣን የሰው ልብ አናዳክም።እውነቴ ን ነው ለአዳች የአብይ ቦታ ቢሰጣችሁ ሰማይና ምድሩ ነው የሚዞርባችሁ።ነገሬን ሳሳጥር ጠ/ሚ ዶ/ር አይተች አላልኩም ነገር ግን ሰለ እውነት በዚህ 100 ቀን የሰራው ስራ ከአእምሮ በላይ ነው።የምተጠቅሷቸው ችግሮች እውነት ነው አሉ ነገር ግን መሪያችንን ልክ ስልጣን ጠቅልሎ ሌሎችን አላሰራ እንዳለ ስትከሱት ያሳፍራል።ትላንትና እናንተን ከእስር ለማስፈታት የተከፈለ ዋጋ ቀላል ስላልሆነ ከወሬ ይልቅ ሰርታችሁ እንደ አብይ አሳዩን።ለስራ የግድ ስልጣን መያዝ አያስፈልግም።በተጨማሪ ቦታው ለአዲሱ ትውልድ አስረክቡ።
እባካችሁ ህዝብን ማምራት እንደው እንደምታስቡት ቀላል አይደለምና ስለ ስልጣን ብቻ አታስቡ።
The fact that nobody showed up to your meeting is a telltale sign that all 3 of you has politically EXPIRED. All 3 of you have a dark vision, and a rotten narrow solution for the future of Ethiopia in general, and its youth in particular. Your prescription to a problem is still rooted in Marxist-Leninist approach. The struggle to make the Election Board of Ethiopia to be independent, free, fair, and just is in Ethiopia, not in Frankfurt!!! The honest truth that you were in Frankfurt was, as usual, to make a quick buck (cash) by swindling the pockets of innocent Ethiopians. You wanna make a positive change, ACT LOCALLY! !✊💚💛❤
ለላለፉት 27 ዓመታት ኢትዮጵያ ውስጥ ይካሄድ የነበረው ፖለቲካ ብሄርን መሰረት ያደረገ ስለነበር ወደፊት ሊመሰረት ይታሰበውን ዲሞክራሲያዊ ሥርዐት በጣም አስቸጋሪ ያደርገዋል ::የዶ/ርአብይን መንግስት እስከሚቀጥለው ምርጫ እንዲህ ያድርግ እንዲህ ይሁን ከምትሉ በመጀመሪያ የተከፋፈለ ግን እንድን ብሄር የወከለ ፓርቲ ይዛችሁ በየፊናችሁ የተበጣጠሰ የህዝብ ድምፅ ለማግኘት ለምርጫ ከምትቀርቡ እንድ የሆነ ጠንካራ የተዋሀደ ፓርቲ መመስረት ለምን ተሳናችሁ ሌላው በአሁን ሰአት መንግስት ባቀረበው የሠላምና የምህረት ጥሪ ሁሉም ማለት ይቻላል ተቃዋሚዎች በሀገር ቤት ትገኛላችሁ ልዮነታችሁ እንዳለ ሆኖ በሚያግባባችሁ ጉዳይ ላይ በአንድ ላይ ቁጭ ብላችሁ እንኳን መወያየት አልቻላችሁም በተናጠል የሚደረግ ጉዞ ለሀገርም ሆነ እናውቅልሀለን ለምትሉት ህዝባችሁ አይበጅም ይህን አይነት አካሄድ በአማራና በኦሮሞ ፖለቲከኞች ላይ በስፋት ይስተዋላል ::ስለዚህ በመጀመሪያ ከራስ ይጀምራል እርስበርሳችሁ ተወያዮና ጠንክራችሁ አንድ ሆናችሁ ከነልዮነታችሁ ለሚቀጥለው ምርጫ ተዘጋጁ ::
ዶክተር አብይ አህመድ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ያለው አመለካከት በጣም ቆንጆ ነው ስለዚህ አብይ ብቻውን ምንም ማምጣት አይችልምና ሁላችንም ከጎኑ እንቁም።
ARFEW YEKEMETU ATO MERARA
Ersome sifaku … …
እናንተ ከብሔር አጥር ውጡና አንድነትን ስበኩ ችግሮች በ3 ወራት አይቀረፉም፡፡
አሁንም ኢትዮጵያዊ አልሆኑም?
ቲሽ! ዶር ዓብይ እኮ ዝም ብሎ ነው የደከመው። የነዚህ አስተሳሰብና ጭንቅላት በበረኪና ተዘፍዝፎ አይደለም በ Clorox ቢታጠብም አይፀደም። እድሜ ለዶር ዓብይ በሉ፣ ግማሾቻችሁ እዛው እስር ቤት፣ ግማሾቻችሁ 40 ዓመት ታግላችሁ መቃብራችሁም እዛው ከመከናወን ተርፋችኋል። ተመስገን ብላችሁ ቤተክርስቲያናችሁን እየሳማችሁ መጦር ነዉ ያለባችሁ። ዘረኝነት ከካንሠር የከፋ በሽታ ነዉ የተፀናወናችሁ።
አቶ መራራ እርስዎ አርጅተዋል ለምን ቤተክርስትያን እየሳሙ ቀሪ ዕድሜዎን አይኖሩም