Home Music Amharic Dan Admasu – 4 kilo – New Ethiopian Music 2018 Music Amharic Dan Admasu – 4 kilo – New Ethiopian Music 2018 By Fasil Sahlemariam - August 27, 2018 50 KOKO Share on Facebook Tweet on Twitter tweet RELATED ARTICLESMORE FROM AUTHOR Amharic Biniam Tesema – Tizitaye – New Ethiopian Music 2018 Amharic Dina Anteneh – Eduma | ኤዱማ – New Ethiopian Music 2018 Abbay Media Renaissance Dam Manager found Dead Amharic Helera Tesfaye – Ethiopia Hagere – New Ethiopian Music 2018 Amharic Dina Anteneh – Yehone Neger – New Ethiopian Music 2018 Amharic ETHIOPIA – TEDDY AFRO – Minnesota, June 30 2018 Amharic Tenekabesh – New Ethiopian Music 2018 Amharic Abush Zeleke – Anekan- New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed Amharic Maritu Legesse – Yegemasheral – Ethiopian Music 2018 Amharic Fisum T – Bandira – New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed Amharic Ethiopia : Tsehaye Yohannes -Mane Ende’hager- Ethiopian Music 2018 Amharic Ethiopian Music: Tsilat Gezmu (Meriyo) – New Ethiopian Music 2018 Amharic Wendi Mak – Bewyiyit – New Ethiopian Music 2018 Amharic Ethiopian Music: Dany Dance (Merkama) – New Ethiopian Music 2018 Amharic Mesay Tefera – Yisemal – New Ethiopian Music Dedicated to Dr Abiy Ahmed Amharic Ethiopian Music: Meskerem Girma – New Ethiopian Music 2018 Amharic Marcon -Yebahir dar asa – New Ethiopian Music 2018 Amharic Smizz Mayle – Kershado – New Ethiopian Music for Dr Abiy Ahmed-June 2018 Amharic Ethiopian Music: Tesfahun Yebrishlij – Ethiopian Music 2018 Amharic Addis Mulat – Hageren – New Ethiopian Music for Dr Abiy Ahmed 50 COMMENTS ሌላኛው የኔ ቆንጆ ኑሪ… ……………… Reply Me gusta la musica no le entiendo pero estan lindos los ritmos' Reply እኛ እኮ ለጉድ የበቀልን ነን!! ዘንድሮ ሁሉ ነገር ባቢሎን ሆኖብኛል ። በቃ ምንም ነገር አውርተን መግባባት እኮ አልቻልንም!!! በቃ ምንም ነገር!!! ለምሳሌ አንድ ፅሁፍ ፖስት ቢደረገ የሆነ ሰው ጋር ሲደርስ የሚኖረው ትርጉም አንዳንዴ ፖሳቹ እንኳን ሊያስበው ቀርቶ በጭራሽ ሊገምተው እንኳን በማይችለው መልኩ ተተርጉሞ ከስር ሰዎች በኮመንት ሲጨፋጨፉ ታያላችሁ። ለምሳሌ እኔ እንዲ ብዪ ፖስት ባደርግ ምሳሌ ነው አሉ እንግዲህ የኔ ፖስት ፤ . . . ""ለሰው ሞት አነሰው"" !! <<<ኮመንት ሊጀመር ነው እንግዲህ>>> ‘ሀዊ’፤… በትክክል ተስፍሽ ልክ ነህ ለሰው ሞት ሲያንሰው ነው ‘ቲቲ’ ፤…ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ተስፍሽ የሚሉህ . . . . አንቺ ሀዊ ደግሞ አታሽቃብጪ ‘ዴቭ’፤ …አቦ የሽማግሌ ተረትህን እዛው አይነፋም ሼባ ነግር ነህ ‘አስቴር’፤ …እግዚያብሄር ይባርክህ ልክ ነው ግን አይዞህ ምን ሆነህ ነው? እመቤቴ ትረዳሀለች አይዞህ ፀልይ ‘ዲና’፤ …ማነሽ አስቴር የሚሉሽ ዝም ብለሽ አታውሪ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ያውቃል ነው የሚባለው ‘ዘለቀ’፤ . . . የሆንሽ ክፍታፍ ነሽ እኛ እየሱስ ዘበኛ ነው አልን? አንቺ ዲና የሚሉሽ ደደብ "አስካሉ ለማ"፤ . . . ስማ ዘለቀ ሰው ደደብ እና ደንቆሮ አይባልም እ/ር ይቅር ይበልህ !!! ደንቆሮ ብሎ መሳደብ ትልቅ ሀጥያት ነው በጣም ትልቅ አይባልም ። አንተ ግ ን ደደብ ደንቆሮ ነህ እሺ! ‘ሚጣ ያባቷ’፤ …እስቲ ዘፈን ጋብዙኝ በናታችሁ ደብሮኛል እኔ ምን አገባኝ ለሰው ሞት ምናምን የምትሉኝ ‘መቅዲ ላቭ’፤ …ጉድ ያረገኝ ፍቅርሽ ነው የቴዶን ስሚው እኔ እሱን እየሰማሁ ነው ‘መአዛ’፤ . . . አንቺ ሚጡ የሚሉሽ ባለጌ እና መቅዲ የሚሉሽ ሞዛዛ በፍልሰታ ነው ዘፈን የምትሰሚው ይድፋቹ ‘መሪማ ሀሰን’፤ …ሱባን አላህ እረ በአላህ እንዲ አትሰዳደቡ በቃ እሱ ያለው ለሰው ሞት አነሰው ነው እኮ ‘ማቲዎስ፤ …አንቺ’ ጥፍጥፍ መሪማ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ እዛው ሳህንሽን እጠቢ ዝፍጥ ‘ሀጎስ በርሄ’፤… ልክ ነህ ለሰው ሞት ሲያንሰው ነው ሀገራችን እዚህ የደረሰችው ለሰው ሞት አንሶት ነው። ‘አባይ ደምለው’፤ …ስማ አንተ ሀጎስ ወያኔ ሌባ የቀን ጅብ ምን ትሰራልህ እዚህ ላንተ ነው ሞት ሲያንስ የተባለው። "አብረህት " ; . . . ዋ! አታ ዝም ቦል አወይ አሁን አሸንዳ ነው ለምን ስለ አሸንዳ አታወራም እንኳን አደረሰህ ‘ሊሊ ማር’፤ …እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም ያድርግልን አሜን። ‘ናቲ ማን’፤ …በለው አንቺ ሊሊ ምናምን የሚሉሽ ቆይ ማን እንኳን አደረሰሽ አለሽ? መጀመሪያ አንብቢ ዶማ። ‘ሄኒ ዘ ማን’፤ . . . ሊሊዬ በውስጥ መስመር አውሪኝ "ሁሴን" : . . . ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ቆይ ግ ን ተስፍሽ መቼ ነው ስለ አክሱም የምትጮህው? "ሳባ" ፤ . . . ሁሴን አርፈህ አትቀመጥም? ምን ይመስላል? "ወልዱ". . . . እረ ልክ ነህ ለሰው ሞት አነሰው ተስፍሽ ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው! ‘አበጀ ለማ’፤ …እንግዲህ ወንድሜ ያው ለሰው ሞት አነሰው ለማለት ያነሳሳህ የራስህ ጉዳይ ስለሚኖርህ እኔ ለምን አልልህም ግን ቆይ ማን እንዲ ቢያንገበግብህ ነው እንዲ የሆንከው? ለማን ብለህ ነው ደግሞ አይዞሕ። ‘ጄሪ’፤ …ወይኔ አበጀ የድሮ አማርኛ አስተምሪ ነህ እንዴ? ምንድነው መንበዛበዝ? እያለ እያለ ይቀጥላል ምንም ማለቂያ የለውም በቃ በዚህ ደረጃ እዚህ ደርሰንላችኋል እኔ እማ አንዳንድ ግዜ ከባቢሎንም በላይ የሆነ የማላውቀው ፕላኔት ላይ ሁሉ ያለው እኮ ነው የሚመስለኝ። ብዬ ብደመድመው እንኳን በመጨረሻም ሌላ ኮመንት ‘ማርታ’፤ …ባቢሎምን ግን ምንድነው? ‘ሳምሶን’፤ ባቢሎን በሳሎን የሚል ድራማ ነው "ታየች "፤… ኮሜንት ላነብ ነው የገባሁት!! ‘ገለታ’፤ ማንን ለመንካት ነው ባቢሎን ያልከው ኦሮሚያ መቼም እስከመቼም አትቀየርም እያለ ይቀጥላል ማለቂያ የለውም እኔ እዚጋር ባቆም ይሻለኛል እናንተ ቀጥሉጥ ተስፍሽ ነኝ ከ TST APP Reply አራት ኪሎ ማታ ተሰምቶ ጠዋት የሚረሳ ዘፈን ሰልችቶናል ዳን የኔ አንበሳ አንተ ግን የበሰለ ሀሳብ ልዩ የሆነ ሰራ ነዉ ሁሌ ይዘህ የምትመጣዉ በርታ Reply ዋው ቅኔ የኔ ጀግና በርታ ድምጽህ ውስጤ ነው Reply Daniye tenafkek neber bertalin des yemil sira new Reply 4 kilo fish menbelabate Reply አተ እረጋ በል እስኪ ልይህ ሆ Reply Yene zenache sewdeko eko musicawochek weste nachew Reply teddy bizu lejochen afretual Reply « Older Comments LEAVE A REPLY Cancel reply LATEST POSTS Biniam Tesema – Tizitaye – New Ethiopian Music 2018 August 29, 2018 Helen Berhe & Ali Birra – SIIYAADEE – New Ethiopian Music... August 28, 2018 Ethiopia – የማታ እንጀራ / አለምጸሃይ ወዳጆ / August 28, 2018 Ethiopia – የኢትዮ ኤርትራ ድንበር አካባቢ ነዋሪዎች ፍቅር August 28, 2018 Will the largest dam in Africa ever be completed? | Inside... August 27, 2018 Dan Admasu – 4 kilo – New Ethiopian Music 2018 August 27, 2018 Ethiopia – ነጻነቱን የሚያውቅ ነጻ አውጪ August 27, 2018 Ethiopia -በስቶክሆልም የኢትዮጵያ ድምጽ ሬዲዮ 25ኛ አመት ክብረ በአል August 27, 2018 Addis Ababa: Patriotic Ginbot 7 Movement for Unity and Democracy-August 2018 August 26, 2018 Dana Drama Season 5 Episode 49 August 26, 2018 Senselet Drama S03 E567 Part 2 August 25, 2018 Senselet Drama S03 E57 Part 1 August 25, 2018 Load more
እኛ እኮ ለጉድ የበቀልን ነን!! ዘንድሮ ሁሉ ነገር ባቢሎን ሆኖብኛል ። በቃ ምንም ነገር አውርተን መግባባት እኮ አልቻልንም!!! በቃ ምንም ነገር!!! ለምሳሌ አንድ ፅሁፍ ፖስት ቢደረገ የሆነ ሰው ጋር ሲደርስ የሚኖረው ትርጉም አንዳንዴ ፖሳቹ እንኳን ሊያስበው ቀርቶ በጭራሽ ሊገምተው እንኳን በማይችለው መልኩ ተተርጉሞ ከስር ሰዎች በኮመንት ሲጨፋጨፉ ታያላችሁ። ለምሳሌ እኔ እንዲ ብዪ ፖስት ባደርግ ምሳሌ ነው አሉ እንግዲህ የኔ ፖስት ፤ . . . ""ለሰው ሞት አነሰው"" !! <<<ኮመንት ሊጀመር ነው እንግዲህ>>> ‘ሀዊ’፤… በትክክል ተስፍሽ ልክ ነህ ለሰው ሞት ሲያንሰው ነው ‘ቲቲ’ ፤…ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ተስፍሽ የሚሉህ . . . . አንቺ ሀዊ ደግሞ አታሽቃብጪ ‘ዴቭ’፤ …አቦ የሽማግሌ ተረትህን እዛው አይነፋም ሼባ ነግር ነህ ‘አስቴር’፤ …እግዚያብሄር ይባርክህ ልክ ነው ግን አይዞህ ምን ሆነህ ነው? እመቤቴ ትረዳሀለች አይዞህ ፀልይ ‘ዲና’፤ …ማነሽ አስቴር የሚሉሽ ዝም ብለሽ አታውሪ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ያውቃል ነው የሚባለው ‘ዘለቀ’፤ . . . የሆንሽ ክፍታፍ ነሽ እኛ እየሱስ ዘበኛ ነው አልን? አንቺ ዲና የሚሉሽ ደደብ "አስካሉ ለማ"፤ . . . ስማ ዘለቀ ሰው ደደብ እና ደንቆሮ አይባልም እ/ር ይቅር ይበልህ !!! ደንቆሮ ብሎ መሳደብ ትልቅ ሀጥያት ነው በጣም ትልቅ አይባልም ። አንተ ግ ን ደደብ ደንቆሮ ነህ እሺ! ‘ሚጣ ያባቷ’፤ …እስቲ ዘፈን ጋብዙኝ በናታችሁ ደብሮኛል እኔ ምን አገባኝ ለሰው ሞት ምናምን የምትሉኝ ‘መቅዲ ላቭ’፤ …ጉድ ያረገኝ ፍቅርሽ ነው የቴዶን ስሚው እኔ እሱን እየሰማሁ ነው ‘መአዛ’፤ . . . አንቺ ሚጡ የሚሉሽ ባለጌ እና መቅዲ የሚሉሽ ሞዛዛ በፍልሰታ ነው ዘፈን የምትሰሚው ይድፋቹ ‘መሪማ ሀሰን’፤ …ሱባን አላህ እረ በአላህ እንዲ አትሰዳደቡ በቃ እሱ ያለው ለሰው ሞት አነሰው ነው እኮ ‘ማቲዎስ፤ …አንቺ’ ጥፍጥፍ መሪማ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ እዛው ሳህንሽን እጠቢ ዝፍጥ ‘ሀጎስ በርሄ’፤… ልክ ነህ ለሰው ሞት ሲያንሰው ነው ሀገራችን እዚህ የደረሰችው ለሰው ሞት አንሶት ነው። ‘አባይ ደምለው’፤ …ስማ አንተ ሀጎስ ወያኔ ሌባ የቀን ጅብ ምን ትሰራልህ እዚህ ላንተ ነው ሞት ሲያንስ የተባለው። "አብረህት " ; . . . ዋ! አታ ዝም ቦል አወይ አሁን አሸንዳ ነው ለምን ስለ አሸንዳ አታወራም እንኳን አደረሰህ ‘ሊሊ ማር’፤ …እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም ያድርግልን አሜን። ‘ናቲ ማን’፤ …በለው አንቺ ሊሊ ምናምን የሚሉሽ ቆይ ማን እንኳን አደረሰሽ አለሽ? መጀመሪያ አንብቢ ዶማ። ‘ሄኒ ዘ ማን’፤ . . . ሊሊዬ በውስጥ መስመር አውሪኝ "ሁሴን" : . . . ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ቆይ ግ ን ተስፍሽ መቼ ነው ስለ አክሱም የምትጮህው? "ሳባ" ፤ . . . ሁሴን አርፈህ አትቀመጥም? ምን ይመስላል? "ወልዱ". . . . እረ ልክ ነህ ለሰው ሞት አነሰው ተስፍሽ ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው! ‘አበጀ ለማ’፤ …እንግዲህ ወንድሜ ያው ለሰው ሞት አነሰው ለማለት ያነሳሳህ የራስህ ጉዳይ ስለሚኖርህ እኔ ለምን አልልህም ግን ቆይ ማን እንዲ ቢያንገበግብህ ነው እንዲ የሆንከው? ለማን ብለህ ነው ደግሞ አይዞሕ። ‘ጄሪ’፤ …ወይኔ አበጀ የድሮ አማርኛ አስተምሪ ነህ እንዴ? ምንድነው መንበዛበዝ? እያለ እያለ ይቀጥላል ምንም ማለቂያ የለውም በቃ በዚህ ደረጃ እዚህ ደርሰንላችኋል እኔ እማ አንዳንድ ግዜ ከባቢሎንም በላይ የሆነ የማላውቀው ፕላኔት ላይ ሁሉ ያለው እኮ ነው የሚመስለኝ። ብዬ ብደመድመው እንኳን በመጨረሻም ሌላ ኮመንት ‘ማርታ’፤ …ባቢሎምን ግን ምንድነው? ‘ሳምሶን’፤ ባቢሎን በሳሎን የሚል ድራማ ነው "ታየች "፤… ኮሜንት ላነብ ነው የገባሁት!! ‘ገለታ’፤ ማንን ለመንካት ነው ባቢሎን ያልከው ኦሮሚያ መቼም እስከመቼም አትቀየርም እያለ ይቀጥላል ማለቂያ የለውም እኔ እዚጋር ባቆም ይሻለኛል እናንተ ቀጥሉጥ ተስፍሽ ነኝ ከ TST APP Reply
ሌላኛው የኔ ቆንጆ ኑሪ… ………………
Me gusta la musica no le entiendo pero estan lindos los ritmos'
እኛ እኮ ለጉድ የበቀልን ነን!!
ዘንድሮ ሁሉ ነገር ባቢሎን ሆኖብኛል ። በቃ ምንም ነገር አውርተን መግባባት እኮ አልቻልንም!!! በቃ ምንም ነገር!!! ለምሳሌ አንድ ፅሁፍ ፖስት ቢደረገ የሆነ ሰው ጋር ሲደርስ የሚኖረው ትርጉም አንዳንዴ ፖሳቹ እንኳን ሊያስበው ቀርቶ በጭራሽ ሊገምተው እንኳን በማይችለው መልኩ ተተርጉሞ ከስር ሰዎች በኮመንት ሲጨፋጨፉ ታያላችሁ።
ለምሳሌ እኔ እንዲ ብዪ ፖስት ባደርግ ምሳሌ ነው አሉ እንግዲህ
የኔ ፖስት ፤ . . . ""ለሰው ሞት አነሰው"" !!
<<<ኮመንት ሊጀመር ነው እንግዲህ>>>
‘ሀዊ’፤… በትክክል ተስፍሽ ልክ ነህ ለሰው ሞት ሲያንሰው ነው
‘ቲቲ’ ፤…ምን ለማለት ፈልገህ ነው? ተስፍሽ የሚሉህ . . . . አንቺ ሀዊ ደግሞ አታሽቃብጪ
‘ዴቭ’፤ …አቦ የሽማግሌ ተረትህን እዛው አይነፋም ሼባ ነግር ነህ
‘አስቴር’፤ …እግዚያብሄር ይባርክህ ልክ ነው ግን አይዞህ ምን ሆነህ ነው? እመቤቴ ትረዳሀለች አይዞህ ፀልይ
‘ዲና’፤ …ማነሽ አስቴር የሚሉሽ ዝም ብለሽ አታውሪ እየሱስ ጌታ ነው ጌታ ያውቃል ነው የሚባለው
‘ዘለቀ’፤ . . . የሆንሽ ክፍታፍ ነሽ እኛ እየሱስ ዘበኛ ነው አልን? አንቺ ዲና የሚሉሽ ደደብ
"አስካሉ ለማ"፤ . . . ስማ ዘለቀ ሰው ደደብ እና ደንቆሮ አይባልም እ/ር ይቅር ይበልህ !!! ደንቆሮ ብሎ መሳደብ ትልቅ ሀጥያት ነው በጣም ትልቅ አይባልም ። አንተ ግ ን ደደብ ደንቆሮ ነህ እሺ!
‘ሚጣ ያባቷ’፤ …እስቲ ዘፈን ጋብዙኝ በናታችሁ ደብሮኛል እኔ ምን አገባኝ ለሰው ሞት ምናምን የምትሉኝ
‘መቅዲ ላቭ’፤ …ጉድ ያረገኝ ፍቅርሽ ነው የቴዶን ስሚው እኔ እሱን እየሰማሁ ነው
‘መአዛ’፤ . . . አንቺ ሚጡ የሚሉሽ ባለጌ እና መቅዲ የሚሉሽ ሞዛዛ በፍልሰታ ነው ዘፈን የምትሰሚው ይድፋቹ
‘መሪማ ሀሰን’፤ …ሱባን አላህ እረ በአላህ እንዲ አትሰዳደቡ በቃ እሱ ያለው ለሰው ሞት አነሰው ነው እኮ
‘ማቲዎስ፤ …አንቺ’ ጥፍጥፍ መሪማ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ እዛው ሳህንሽን እጠቢ ዝፍጥ
‘ሀጎስ በርሄ’፤… ልክ ነህ ለሰው ሞት ሲያንሰው ነው ሀገራችን እዚህ የደረሰችው ለሰው ሞት አንሶት ነው።
‘አባይ ደምለው’፤ …ስማ አንተ ሀጎስ ወያኔ ሌባ የቀን ጅብ ምን ትሰራልህ እዚህ ላንተ ነው ሞት ሲያንስ የተባለው።
"አብረህት " ; . . . ዋ! አታ ዝም ቦል አወይ አሁን አሸንዳ ነው ለምን ስለ አሸንዳ አታወራም እንኳን አደረሰህ
‘ሊሊ ማር’፤ …እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም ያድርግልን አሜን።
‘ናቲ ማን’፤ …በለው አንቺ ሊሊ ምናምን የሚሉሽ ቆይ ማን እንኳን አደረሰሽ አለሽ? መጀመሪያ አንብቢ ዶማ።
‘ሄኒ ዘ ማን’፤ . . . ሊሊዬ በውስጥ መስመር አውሪኝ
"ሁሴን" : . . . ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች ቆይ ግ ን ተስፍሽ መቼ ነው ስለ አክሱም የምትጮህው?
"ሳባ" ፤ . . . ሁሴን አርፈህ አትቀመጥም? ምን ይመስላል?
"ወልዱ". . . . እረ ልክ ነህ ለሰው ሞት አነሰው ተስፍሽ ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው!
‘አበጀ ለማ’፤ …እንግዲህ ወንድሜ ያው ለሰው ሞት አነሰው ለማለት ያነሳሳህ የራስህ ጉዳይ ስለሚኖርህ እኔ ለምን አልልህም ግን ቆይ ማን እንዲ ቢያንገበግብህ ነው እንዲ የሆንከው? ለማን ብለህ ነው ደግሞ አይዞሕ።
‘ጄሪ’፤ …ወይኔ አበጀ የድሮ አማርኛ አስተምሪ ነህ እንዴ? ምንድነው መንበዛበዝ?
እያለ እያለ ይቀጥላል ምንም ማለቂያ የለውም በቃ በዚህ ደረጃ እዚህ ደርሰንላችኋል እኔ እማ አንዳንድ ግዜ ከባቢሎንም በላይ የሆነ የማላውቀው ፕላኔት ላይ ሁሉ ያለው እኮ ነው የሚመስለኝ።
ብዬ ብደመድመው እንኳን በመጨረሻም
ሌላ ኮመንት
‘ማርታ’፤ …ባቢሎምን ግን ምንድነው?
‘ሳምሶን’፤ ባቢሎን በሳሎን የሚል ድራማ ነው
"ታየች "፤… ኮሜንት ላነብ ነው የገባሁት!!
‘ገለታ’፤ ማንን ለመንካት ነው ባቢሎን ያልከው ኦሮሚያ መቼም እስከመቼም አትቀየርም
እያለ ይቀጥላል ማለቂያ የለውም እኔ እዚጋር ባቆም ይሻለኛል እናንተ ቀጥሉጥ
ተስፍሽ ነኝ ከ TST APP
አራት ኪሎ
ማታ ተሰምቶ ጠዋት የሚረሳ ዘፈን ሰልችቶናል ዳን የኔ አንበሳ አንተ ግን የበሰለ ሀሳብ ልዩ የሆነ ሰራ ነዉ ሁሌ ይዘህ የምትመጣዉ በርታ
ዋው ቅኔ የኔ ጀግና በርታ ድምጽህ ውስጤ ነው
Daniye tenafkek neber bertalin des yemil sira new
4 kilo fish menbelabate
አተ እረጋ በል እስኪ ልይህ ሆ
Yene zenache sewdeko eko musicawochek weste nachew
teddy bizu lejochen afretual