50 COMMENTS

  1. ሰላም ውድና የተከበራቹ ሙስሊም ክርስቲያን በአለም ላይሽያላቹ እህት ወንድሞች ሰላማቹ ይብዛ ችግራቹ ሁሉ በፈጣሪ ሀይል መልካም ይሁንላቹ ዘንድ ዱአዬ ነው አላህ ይጠብቃቹ

  2. ዛሬ እኮ እመቤታችን ናት በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ አመቤቴ ትጠብቃችሁ የስደት ስቃችን አገራችንንም ሰላም ያደርግልን አሜን

  3. አይ እርጎየ በር በተንኳኳ ቁጥር እዳሽን አየሽ አሸብር ልብሽን አሸበረው ክክክ

  4. ግንኮ ለታሪክ የተዘራ ልጂ አይደለችም መሰለኝ ምክኒያቱም የተዘራ አጎት ልጅ ለተዘራ ልጁ እንዳሎነች እናገራለሁ እያለ ሲያስፈራራው ነበር አባቱን

  5. አጭ ይሔ ፋኑኤል ሢያሥጠላኚ ድንጋይ እራስ ቤዛ የኔውድ አብሺሪ ሁሉም ፈጣሪ የፃፈለትን አያጣም

LEAVE A REPLY