50 COMMENTS

  1. Ufffff sdet chgr Matat
    melkam sewuchn maggnt yaklal
    Wey Samri guda edafala Be2 Gadegnuch mal

  2. Well come ሰንሰለቶች በሰላም ያዋለን አምላክ በሰላም ያሳድረን የነገ ሰው ይበለን
    እደሩልኝ ኮመንታተሮች 👌👌👌💗💗💗💗

  3. Sanaltoch salm des selalat das bloyal tasewena tartu yemachal sedatyichu tebeberachew batam das yelal melkam yasera giza tamyahu weddddd yemachachu

  4. ጋሽ ጣሰው የተሰጠህ ካራክተር መጥፎ ሰውየ ቢሆንም በደንብ ነው የምትጫተው

  5. እቶ ካሌብ ብጅህ ላይ ያለችውን ወርቅ እጥብቀህ ብትይዝ ይሻልሃል ። ልሁልና እና ሳምሪ እምሮባችዋል ። እብዝተህ እራስህን እትውደድ። ካሌብ ።

  6. ሄሉዬማርአይዞሺእሺ እራስሸንአታስጨንቂ እፍፍፍፍ ፍቅር

  7. የጣሰው ልጅ ልክ እንዳባቱ ነው ክክክክ
    ደሞ ይስደተኞቹ መሪ ሳዳም ሁሴንን ቁጭ ሆ………እሱ ነው እንዴ
    ሙስሊሞች እንኳ ለረመዳኑ አደረሳችሁ አደረሰን

  8. ሰንሰለቶች እናመሰግናለን ግን የኔም ህይወት ልክ እደ ሰንሰለት ነው ውስብስብ ያለብኝ ከባሌጋ ልንስማማ አልቻልንም እንፋታ ስለው መፍታት አይፈልግም ግን እኔም ከሱ መለየት አልፈልግም ግን በሁለታችነ ምሀል ሰላም የለም ሁል ጊዜ እንጣላለን ግን ሁለታችነም እንዋደዳለን ምን ባረግ ይሻለኛል ምከሩኝ እስቲ ኮሜንቶች በጣም ችግር ውስጥ ላይ ነኝ ሁለታችነም የመጀመሪያ ባል እና ሚስት ነን ግን በምሀላችን ሰላም ሊፈጠር አልቻለም ግን ለምን

LEAVE A REPLY