………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

17 COMMENTS

  1. አብይ ማለት ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል🤔🤔🤔🤔 አብይ መሠሪ ነው

  2. WUD MOKI YE AMARAW BALESILTAN EYETEGEFA MEHONUN KAWOQE FIT LE FIT MEGAFET ENJI YEMIN MESHESH NEW? YIHEMA YE AMHARA BAHLNA WONE AYDELEM. ENDEZIH YEMIADERGEW HAMOTEBIS YE AMHARA BALESILTAN KALE ? WONIE. LALEW AMHARA ASREKIBO YILQEQ. KE TPLF gar YADEREGEW YIb eqawal

  3. በአዩኑ አይቶ የማያምን እዉር ነዉ በጆሮ ሰምቶ የማያምን ዶንቆሮ ነዉ እንደት ኢትዮጲያዉ በገጀራ ይታረዲ እንደትሳ ከየቤቱ ከየቦታዉ እየተፈናቀሌ ለቆ መዳ ላይ እንዲበትን ታሰበ አቢታሚ ጎበዝ ሀይለኛዉ ስልጣን የምገባዉ አንዲ አላህ ቢቻ ነዉ ከሰዉ ሰዉን ከዘረን መለየትና ማፈናቀል ካልቆመ ከአላህ ዘንዲ ከባዲ ቁጣ ያስከትላል ምሪ የሰዉ ጭራቅ

  4. Ermi Mertu Berta . Eskendern manegnawem Ethiopiawi Negn Yemil Hulu Yedgfal Yemaydgefew Gen Ye Ethiopia Telat New .

  5. አብይን እየተቃወሙ ያሉት የአማራ ፅንፈኞች ናቸው። ለምን ይሆን? የአማራ የበላይነት ተመልሶ እንደማይመጣ ታይቷቸው ይሆን? የሚገርመው ነገር ህብረ ብሄራዊ ፌዴራሊስት ኢትዮጵያን የሚፈልጉ የሌላ ብሄር ልሂቃንም አብይን የሚያዩት በጥርጣሬ ነው። የእኒህኞቹ ስጋት አብይ እየሰራ ያለው የብሄር ፌዴራሊዝምን ወደ አሃዳዊ ስርዓት ለመለወጥ ነው የሚል ነው። የፅንፈኛ አማራው ጫጫታ ግን ለምንድር ነው? ትርጉም የሌለው፣ ጭር ሲል አልወድም ዓይነት መቋጫ ያጣ ለቅሶ ይሰለቻል፣ ያሳፍራልም። Come on man up, guys.

  6. አባይ ሙዲያ የነኤድምያስ አቃጣሪ ስል ሌሎቹ መጣመለስ ይሉሀል ምን ትላለህ አባይ ምንድን ነህ

  7. ትክክል ትንታኔ
    በ አዲስ አበባ የሚደረገውን የአንድ ብሄር አሻጥር ን የሚያከሽፈው የአዲስ አበባ ህዝብ ነጋዴው ባለሀብቱ ከእንቅልፉ የነቃ ጊዜ ነው

  8. ውሸታም ያለአፍረት ዝም ብሎ ማውራት የማይሰለቸው ሰው ዶ/ር አብይ ነው ኢትዮጵያዊው እንዴት እየናቀው እንደሄደ በክፋት ተንኮል ተሞልቶ የለርህራሄ ለሚፈናቀለው ለሚሞተው መች ግድ ሰጥቶት፣ አክራሪ እና ጽንፈኛው የኦሮሞ ልጆች እያደርሱ ያለውን ግፍ እየቀለደ ትግስታችን ይቀጥላል ብሎዋል ያለአፍረት ከኦሮሞ ውጪ የሆነው ብሄረሰብ 2ዜጋ ነው ብሎ የሚያምነው አብይ ሃሳቡ ይሳካለት ይሆን? ግዜ ሳይሰጥ ኢትዮጵያዊው1ሆኖ ተደራጅቶ ተነስቶ ማሰውግድ አለብን ኢሃዲግ ማለትም ኦዴፓ የአብይ ምንግስትን ለአንድ ብሄር የቆሞ ነው መወገድ አለበት በጭራሽ መቀጠል የለበትም። ድል ለኢትዮጵያ ጭቁን ህዝብ።

  9. እኔ እኮ የሚገርመኝ ይሄ ሁሉ ሲደረግ እያዩና እየሰሙ ደንዝዘው እስካሁን አብይ ላይ ተስፋ የሚያደርጉት ሰዎች ናቸው ጭንቅላት የተሰጠን እንድናስብና እንድንመረምር ነው

LEAVE A REPLY