………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

13 COMMENTS

  1. 3 Amhara temariwoch Mott yasazinal. Nefse yemare🙏 fetih Le Amhara temariwoch. Ye Amhara telatoch,Gedayoch yedifachehu

  2. Wondeossen yohaness ye nekemit techawach ye Oromo sim ayimesillim. Lemin tegedelle? Man gedellew?

  3. አባይ ሜድያ
    የግድያ ሙከራ ብለህ የምታውራው ከየት አጣርተህ ነው ? የፓሊስ report ሳይወጣ የምታናፍሰው

    ስለ አዲስ አበባው የግፍ ግድያ ደግሞ
    አይምሮ በሽተኛ ሊሆን ይችላል
    ስለዚህ ይህን አይነት ወሬ ማስተላለፍ አስፈላጊ አይደለም
    It’s a graphic news ለፓሊስ ጋዜጣ ተውላቸው

  4. አስከሬንን ለብቻ ይዞ መዞር ያውም ቆራርጦ ምን አይነት ጭካኔ ነው። ሰው ይባላሉ? ወንድ ወሰን ሆን ተብሎ ለእሱ ነበር ፍንዳታውም ማለት ነው። ኤርሚዬ/ ESAT እግዚአብሔር እንኳን አተረፋችሁ። የነብርሃኑና ነአምን ማዴቦ ስራ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።

  5. ወይ ያላ መታደል ሰዉ እንደት በሰዉ ላይ ለዛዉም ኢትዮጲያዉ በኢትዮጲያዉ ላይ

  6. ባንቸኩል፣ጥሩ፣ይመስለኛል፣ዘራፊ፣
    ሊሆን፣ይችላል፣ሊገላቸው፣ቡመጣ
    ወደላይ፣አይተኩስም፣ነበር
    ሌላው፣ደግሞ፣እራሳቸው፣የሰሩት፣ፊልም
    ይሆናል

  7. I don’t think I have ever lost faith in our government like this! Things are getting worse but minutes may God have mercy on us !!

  8. አባ ቶርቤ እነኚህ ግሩፖች የሚገድሉት የኦፒዲኦ ባለስልጣናትን ስለሆነ ለራሳቸው ፈርተው ነው

  9. አረእንደው እሰኪ ደሰየሚል ዜነ አሰሙን

    እፍፍፍፍፍ ምአይነት ጨካኔነው ግን እህቴ ነብሰሸን በአፀደገነት ይኑረው ለቤተሰብም መፀነነትን እንመኛለን በእውነት ይማል በጣም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

LEAVE A REPLY