………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).

50 COMMENTS

  1. ያሳዝናል የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ መቸ ይሆነ የድሃው ኢትዮጵያዊ እንባና ስደት የሚቆመው?

  2. ጎበዝ የባላደራው ስብስብ የራሳቸው የተደላደለን ኑሮን ወደጎን ትተው የሰፊውን ህዝብ ችግር በማየት ከፅንፈኞች ጋር በገሀድ ለመጋፈጥ ቆርጠው በሙሉ ልብ እንደዚህ ተነስተው ማየታችን ፍፁም ሰብአዊነት የተሞላበት ተግባር ነው ስለዚህም ከባላደራው ጎን ልንቆም ይገባል ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር ፅንፈኞች ከምድረገፅ ይጥፉ ::

  3. ህዝብ ህዝብ ሆይ አሁን ነቃ በል ፩ በ ፩ ሊያፈናቅሉን ነዉ ህዝብ መብትህ ነው ዝም አትበል እነዚህ ሰዎች ገና አልተመረጡም ለምን እንዲያፈርሱ ፈቀዳቹህ ነግበኔ

  4. No one can bully or push around Iskinder. He is too big in the global human rights circle ! Make no mistake we in the diaspora are with him all the way !!

  5. የአገዬ ሰው እነዚ ሰዎች ከተፈናቀሉ በዉኃላ
    ውኃ ፣ ብርድልብስ ፣ ፍራሽ ይዞ መሮጥ ዋጋ የለውም ።

    ተቃውሞ ለማሰማት ሰዓቱ አሁን ነዉ ።።።።።።።።

  6. ይሔ የሞት ሽረት ጉዳይ ነው::አ.አ ማለት ትንሿ ኢት/ያ ማለት ናት::የማይኖርባት ዘር የለም::ባለቤቱን ካልናኩ ይባል የለ::እስኬው ጎ ፈንድ አርግ ያዲሳባን ልጅ ፈትሽ እነዚህን ሰዎች እዛው ማቋቋሚያ ማረግ ይጠበቅብናል!!!!

LEAVE A REPLY