………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
Home
የአማራ ተማሪዎች ግድያ በአክሱም! የህወሓት ሴራ! /አባይ ሚዲያ ዜና/
ትግሬ መጥፋት ፈልጋለች መሬ ካመረረ በሬ ከበረረ ይሚባል ተረት ነበር
In the first place, media shouldn't rely their finance revenue on public contribution alone. Like any other media, source of income should include from advertisements, subscription, etc. It seems ESAT has no plan B for revenue generation when the political atmosphere is changed in Ethiopia.
No yehanen ena ekawmalhu sijmer lebsu ye areb hager lebse areb cerstian yelbeswal meknyatum le ayerachew tesmamie selhone new lelaw j war kofeyaw laye yadergew ye ormo bandra aydel enda wedat wedat kehone hulunme ekule new mayet kalhon jwarm ye ormo bandra bekifya ena besderyaw lay ale lezawem mesged weste!!
የፍናፍንት ሠራዊት ተለቀቀላችሁ።
ௐௐௐௐௐௐௐௐௐௐௐௐ
ጉጅሌዋ-ፍናፍንት ይሄው ስትመኚ፤
ይመጣል ሠራዊት የፍናፍንት ጎብኚ።
ዘርፈሻል ገንዘቡን አክሱምን አርክሰሽ፤
ሁሉንም ወስደሻል ያኔ ሥልጣን ይዘሽ።
ኢትዮጵያዊ ሥማ !!!…
በፆማችን ከቤት ያኔ እየወጣን፤
በመቋሚያ ዱላ ወገርን ያልነው ሠይጣን፤
ደብረ-ሌጊዮን-ዘወዱ
እንዳሻው ሊቀጣን፤
ዶላር ላይ "ቂጥ" ብሏል ሠላሙን ሊያሳጣን።
ዐቢይ አህመድ ግና ትዕግሥቱ የሞላው፤
ምድረ-ፖለቲከኛ ውስጥ ውስጡን የጠላው፤
ሰበብ ይፈልጋል ምክንያት ግን አለው፤
ምን ይጠብቃል ነው ሁልጊዜም የሚለው።
ጉጅሌዎች ደግሞ ብዙ ይሞክራሉ፤
የፍናፍንት ዓይነት እዩት እስኪ እያሉ።
ያላወቁት ግና ጌሙ ያልገባቸው፤
ትዕግስቱን ያጣሉ በኢትዮጵያዊነታቸው።
ፋሺሽት-ወያኔም አውቆ በሕዝብ ይቀልዳል፤
ያላወቀ እንጂ
ሙስሊም ክርስቲያኑ
መቅደሱን ያፀዳል።
የዕምነት እኩልነት ማስመሰል አይደለም፤
ለአገር ፍቅር ሲባል እምቢ የሚል የለም።
ባንዳና ከሃዲ ጉጅሌዎች ሁሉ፤
ይህን የሕዝብ ፍቅር አምርረው ይጠላሉ።
ለዚህ ነው ለዓመታት
የሕዝብ ሥልጣን ይዘው፤
በክልል ሸንሽነው ያረዱን ገዝግዘው።
አልሞትም ቢላቸው የኢትዮጵያዊ ወኔ፤
ወደዋሻው ገቡቶ የፋሺሽት-ወያኔ።
ለመስለብም ዘምቷል በግብረ-ሰዶም ሥም፤
በፆታም አንድ ዓይነት ሊያዳራ ሊያሳስም።
የሚገርመው ደግሞ በርኩሰነታቸው፤
ላሊበላን ቀድመው አረጉት ምርጫቸው።
አገሬን ዕምነቴን የሚል ይዋጋቸው።
መቼም አህያ ናት ብር አስጭና ከፋች፤
የማይከፈት ዋሻ አስከፍታ ፈትፋች።
እናም ፋሺሽቶቹ ያሉበትን ዋሻ፤
ዛሬማ አደረጉት የገዳይ መሸሻ።
በዋሻው አስፈፃሚ ፋሺሽቱ ቢሆንም፤
እግዚሔር ያጋልጣቸው
እኛ አቅም የለንም።
ኢትዮጵያዊ አስተውል እንዳያታልላችሁ፤
የፍናፍንት ሠራዊት ተለቀቀላችሁ።
እረ ለተማርወች በእግዚአብሔር ትኩረት ይደረግላቸው ስንት እየተቸገረ እምማር ነገ ያልፍልኛል እያለ እኮ ነው እኔስ አልቻልኩም በየ ቦታው ሰው ያለሃበሳው ለምን ይገደላል ጌታ ሆይ እባክህ ኢትዮጵያንና ህዝቦች ችዋንአንተ ጠብቅልን
ደብረጽዮን ኣሣፋሪ ሥራ ነዉ
እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይሰጣቸዋል
በአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርስቲዎች የሚገኙ የትግሬ ተማሪዎች ዋጋ ትከፍላላችሁ አንለቃችሁም ።
የዚሕ የዶክተር አብይ መንግስት ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ ሆነ አስተዳደሩ ፅዳት ጉብኝትእያለ በፍትሕ እጦት የስልጣኔና የእውቀት ማእከላት የዘርና የብሄር ግጭቶች ምክንያት ሐገር አደጋ ላይ ጥሏል ለትግራይ ክልል ሴራ መፍትሄ ከሌለው ስልጣኑን ለሕዝብ ያስረክብ
ለምን እዛ ይሄዳሉ ከመሞት ሳይማሩ መኖር። አይሻልም አሁን ደሞ የቀሩትም ለምን አይወጡም ወግፕን እንደ አጡ?
ታማኚ ገደልግባ ኢሳትን ሶስት አመት በሺ እሚቆጠር ብር ኢሳትን ደግፌነበር።ካለማወቅ ነው ስረዳ የነበረው በገዘቡም በፀፀት ግን ደግሞ ካለማወቅ ነው የረዳሁት።ኢሳትን ዳግም እዳናየው እፀልያለሁ
ENEZIH WOYANEWOCH YE SEYTAN MELAKTEGNA NEQERSAWOCH NACHEW,YE TIGRAYEN HIZB YEMAYWEKELU SEYTAN AMLAKIWOCH NACHEW
ይታባክ ታማኚ ሌባ ነጋዴ ኢሳት የግሞ 0 ነው
እረ እረ ቆይ ይጠብቁ እናት ቅማላሞች
እኔ የትግራይ ተወላጅ ነኝ . ይህ የህወሐት ሴራ ነው . ህወሐት ከትግራይ መጥፋት አለባቸው