………..
Abbay Media – All Things Ethiopia
For all matters related to Abbay Media please reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
If you have suggestions or comment regarding this video, please do kindly reach out to us at (post @ abbaymedia.com).
ይህን በጋራ ማጥፋት እያለ መንግስት ለራሱ መቀመጫ ይስራል መንግስት የለም ፈጣሪ ይድረስልን
Ye fetari Yale Men Gude Metaben Gobez
እግዞ ማህርነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ መጣብን
Abiyii esu yihen new yemi felgiw egn wed egziabhar machu bich new yalbin betam yasazinl
የግንቦት 20 ትሩፋታችን አንዱ ከዘረኝነት ቀጥሎ.የምእራባዊያን የባህል ወረራ አይ ፈጣሪ ለፍላጎታችን አትተወን.
የአብይ አመራር በጣም አስጊ ነው አብይ ስልጣን ከያዘ በኋላ የአፍሪካ ህብረት አባላት ኢትዮጵያ መተው ነበር ኢትዮጵያ ስለተቀበለቻቸው ሰብዓዊ መብቶች ይነጋገራሉ ተብሎ ታስቦ ነበር። ነገር ግን ህብረቱ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲከፈት ነበር የተነጋገሩት ያ ሆነ ማለት ኢትዮጵያ ሁሉንም ሰብዓዊ መብቶች የተባሉትን ለማክበር ዝግጁ መሆኗን ነው ።ከዚህ ውስጥም ኢትዮጵያ እስካሁን በህግ ያልተቀበለችውን ግብረሰዶም የተካተተ ነው። የሚሆን ከሆነ ፅፈት ቤቱ ፍቃደኛ መሆኗንም በሁሉም ሰብዓዊ መብቶች ያሳያል ።አብይ እራሱ ግልፅ አቋሙን ለህዝብ ማሳየት አለበት
Cursed is TPLF, God will judge them
እንድዚህ ተሸፋፍኖ ትውልድን እያጠፋ ያለውን የግብረሰዶማውንን ሚስጥር በገሀድ የማውጣት ሚዲያው ሀላፊነት አለበት አባይ ሚዲያ እናመሰግናለን በርቱ ቀጥሉበት
አላህ ይጠብቀን በተለይ ወንድሞቻችንን—-
ሁሉም መፀለይ አለበት
እባካችሁ ወገኖቼ ሁላችንም በየ እምነታችን መፅለይ አለብን
የደፈረሰው መሰቀልነው ያለበት የተደፈረው ሰው ደግሞ ወደፀበል መወሰድ ነውያለበት ሀገርችን ውስጥ ከኤች አይቪ የበለጠወረራሽኛነው የገባው አቤቱ ይቅር በለን እግዚኦ ማራናታ ቶሎነ የኔጌታ💔
በጣም ይገርማል ሀፍፍፍፍፍፍፍ